የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ዛሬ የተነጠቁትን ፓስፖርት መመለሱ ታወቀ-ከአገር እንዲወጡ ይፈቀድ አይፈቀድ አልታወቀም

የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ባለፈው ሳምንት ፓስፖርታቸው ተነጥቆ ከቦሌ ከአገር እንዳይወጡ የተመሰለሱ ቢሆንም ዛሬ በአገዛዙ የደህንነት ባለስልጣናት ፈቃድ ኢሚግሬሽን ተጠርተው ፓስፖርታቸው እንደተሰጣቸው ያገኘነው መረጃ ያስረዳል። ኢ/ር ይልቃል ጌትነት …

Read More

Breaking News ኢ/ር ይልቃል ጌትነት የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ከአገር እንዳይወጡ ታገዱ

ኢ/ር ይልቃል ጌትነት የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር በሰሜን አሜሪካ የተለያዩ ከተሞች ፓርቲው ሊያደርገው ላቀደው ስብሰባ ለመገኘትና ከኢትዮጵያውያን ጋር ለመወያየት ዛሬ አዲስ አበባ ኤርፖርት ላይ ከአገር እንዳይወጡ ተከልክለው መመለሳቸውን ከፓርቲው ያገኘነው መረጃ …

Read More