Hiber Radio: የዶ/ር አብይ ጊዜያዊ ደጋፊዎች ተረጋጉ ኤች አር 128 ለእውነት ከቆሙ የእሳቸው ደጋፊ ነው!

  (ሀብታሙ አሰፋ) የኢትዮጵያውያን የተባበሩ የሲቪልና የማህበረሰብ ድርጅቶችና በመላው አሜሪካ የሚገኙ በተለይ በዴንቨር ያሉ ኢትዮጵአውያን ድርጅቶች ለወራት የታገሉበት ኤች አር 128 የህግ ረቂቅ ማክሰኞ አፕሪል 10 ለምክር ቤቱ ለድምጽ ይቀርባል …

Read More

Hiber Radio: አናፈገፍግም! አንዷለም አራጌ ከዳግም እስር ከተፈታ በሁዋላ ሊያነቡት የሚገባ

አናፈገፍግም! (በአንዷለም አራጌ) ከስድስት ዓመት ተኩል የከፋ እስር በኋላ ከዘመድ፣ ወዳጅና ደጋፊዎች ጋር መገናኘት መቻላችን በሁላችንም ዘንድ ትልቅ ደስታ ፈጥሯል። የደስታችን ተካፋዮች የሆኑ ሁሉ፣ በተለያየ መንገድ እየገለጹልን በደስታ ባህር እየዋኘን …

Read More

Hiber Radio: እነ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ከዳግማዊው እስር ተፈቱ

እነ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ከዳግማዊው እስር ተፈቱ እነ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ጎተራ ፔፕሲ ፖሊስ ጣቢያ ከመጋቢት 16/2010 አዲስ አበባ የታሰሩት ለ11 ቀናት ከታሰሩበት የተፋፈገ እስር ቤት ዛሬ ማምሻውን መውጣታቸውን ጋዜጠኛ …

Read More

Hiber Radio: ድምጻዊ ጌትሽ ማሞ ስለ አዲሱ ጠ/ሚ/ር ዶ/ር አብይ እንድናቀው የፈለገው ያንብቡለት

ጤና ይስጥልኝ ውድ ኢትዮጵያውያን ዶክተር አብይ አህመድ አዲሱ የሀገራችን ጠቅላይ ሚንስትር መሆኑን ተከትሎ ከጋዜጠኛ ሰይፉ ፋንታሁን ጋር ቃለመጠይቅ ከሰጠሁበት ሰዓት ጀምሮ ብዙ ሚድያዎችና ግለሰቦች በጉዳዩ ዙሪያ ተጨማሪ ማብራሪያ እንድሰጥ ስለጠየቁኝ …

Read More

Hiber Radio: ሕብር ራዲዮ ወቅታዊ ውይይት ከአክቲቪስት አቻምየለህ ታምሩ፣ሁንዴ ዱጋሳና አቶ ጀማል ድሪዬ ጋር ያድምጡት ያሰራጩት

 Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  …

Read More