Hiber Radio : ሞላ አስገዶም ከኤርትራ የከዱት ከሰባቱ የድርጅቱ ከፍተኛ አመራሮች ብቻቸውን በስምንት ላንድ ክሩዘር ከወታደሮች ጋር መሆኑ ተገለጸ፣ አገዛዙ አስቀድሞ ግንኙነት እንደነበረው መግለጹ ለሞራሉ የፈጠረው መሆኑም ተጠቆመ፣ የህወሓት ባለስልጣናት ሲያደርጉት የቆዩትን የስልጣን ሽኩቻ ተከትሎ በደህነቱ መ/ቤት አንዱ የአንዱን ደጋፊ ወደ ማጥቃት መሸጋገራቸው፣ በአገር ቤት የበዓል ገበያው ማሻቀብና የነገሰው ውጥረት መላ ካልተበጀለት አገሪቱን ወደ አደገኛ ሁኔታ ሊከት ይችላል መባሉ፣ የመንግስታቱ ድርጅት ወደ ኢትዮጵያ ለሚሄዱ የውጭ አገር ሰዎች ያወጣው ማስጠንቀቂያ፣ ቃለ መጠይቅ ከቴዲ አፍሮ የፌስ ቡክ ኮንሰርት አዘጋጆች አንዱ እና ከጋዜጠኛ አናኒያ ሶሪ በአገር ቤት ስላለው ሁኔታ እና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ መስከረም 2 ቀን 2008 ፕሮግራም እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! <…በአገር ቤት የበዓል ሰሞን በዓል በዓል አይመስልም ። የበዓሉ ድባብ የለም። የሸቀጦች ዋጋ በጣም ጨምሯል። ድሮ ጤፍ በሀይለስላሴ …

Read More

በሑመራ በረከት ከተማ በበዓሉ ዋዜማ የከባድ መሳሪያ ድብደባ እንደነበር ነዋሪዎች ገለጹ፣ ማን ጥቃቱን እንደሰነዘረ አልታወቀም

በአዲሱ አከላለል ወደ ትግራይ በተካለለው የቀድሞ የሰሜን ጎንደር አካል በነበረችው በምዕራባዊ ዞን ቃፍታ ሑመራ በረከት ከተማ ትላንት ጳጉሜ 6 ቀን 2007 በአዲሱ ኣመት ዋዜማ የከባድ መሳሪአ ድብደባ እንደነበር ነዋሪዎች ገለጹ። …

Read More

የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት በቀጥታ አርብ ማታ ስርጭቱ ይቀጥላል አድናቂዎቹ ከመላው ዓለም ለኮንሰርቱ ሙዚቃ መምረጥ ጀምረዋል

የቴዲ አፍሮ በአገር ቤት በአዲስ አበባ ያቀደው የአዲስ ዓመት ዋዜማ ኮንሰርት መከልከሉን ተከትሎ ከአገር ውስጥ እና ከውጭ በአድናቂዎቹ በተጠራ የፌስ ቡክ ኮንሰርት በነገው ምሽት በቀጥታ የሚካሄድ ሲሆን ለዚህም ህብር ሬዲዮ …

Read More

ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ የበዓል ዋዜማ ኮንሰርቱን እንዳያቀርብ መደረጉን ተከትሎ በማህበራዊ ሚዲያ በዜማዎቹ ምሽቱን ለማሳለፍ እንቅስቃሴ ተጀመረ

ድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ለኢትዮጵአ አዲስ ዓመት ዋዜማ ሊያቀርብ የነበረውን ኮንሰርቱን በአገዛዙ ባለስልታናት የቀጥታና የተዘዋዋሪ ቻና እንዳአካሂድ መደረጉን ተከትሎ በሚሊኦን የሚቆጠሩ አድናቂዎቹ ከአገር ውስጥና ከውጪ በዕለቱ የዋዜማውን ምሽት በቴዲ …

Read More

አርበኞች ግንቦት ሰባትን ጨምሮ አራት ጸረ ወያኔ ታጣቂዎች የጋራ ንቅናቄ መሰረቱ ፣ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ሊቀመንበር ታጋይ ሞላ አስገዶም ም/ሊቀመንበር ሆነው ተመርጠዋል

  አርበኞች ግንቦት 7ን ጨምሮ በኤርትራየሚገኙ ዋና ዋና አራት ጸረ ወያኔ ታጣቂ ድርጅቶች የጋራ ንቅናቄ መስርተው ስያሜያቸውን <<የኢትዮጵያ አገር አድን በዴሞክራሲ የጋራ ንቅናቄ>> የሚል አዲስ ድርጅት መመስረታቸውንና ለአዲሱ የጋራ ንቅናቄ …

Read More

Hiber Radio : አሜሪካ ሶማሊያ ለሚገኘው የኢሕአዴግ እና የጅቡቲ ጦር የመረጃና የስለላ ስልጠና እየሰጠች መሆኗ ታወቀ፣ሕንድ ከኢትዮጵያና ከኤርትራ ማንን እንደምመርጥ ተቸግሬያለሁ አለች፣አልበሽር ከእስር ወዳመለጡባት ደቡብ አፍሪካ ተመልሰው ሊሄዱ ነው ፣ጦማሪያኑ ከእስር ይፈታሉ ብለው ብዙዎች እየጠበቁ ነው፣ጥርጣሬ ያላቸውም አሉ፣ ኢትዮጵያ ለውጭ ዜጎች የተመቸችና ለራሷ ዜጎች አስቸጋሪ ስርዓት ያለባት መሆኗ ተገለጸ፣ አቶ ማሙሸት አማረ በደህነቶች ክትትል ውስጥ መሆናቸውን ገለጹ፣በኢትዮጵያ ከሞቱ ሰዎች ለታማሚዎች ተለዋጭ ዐይን ማግኘት ከባድ መሆኑን የቀድሞው ፕሬዝዳንት መናገራቸው፣ ሊፍት በኔቫዳ ከሁበር ያነሰ ተሽከርካሪዎችን ለማሰማራት መወሰኑን መግለጹ እና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ ጳጉሜ 1 ቀን 2007 ፕሮግራም <…ሌብነትና ሙስና የስርዓቱ ችግር ነው።ራሳቸው ጠ/ሚ/ሩ የመንግስት ሌባ የግል ሌባ ብለዋል። ችግሩ ማን ነው ማንን የሚያጋልጠው ነው… አሁን በጀመሩት መንገድ ወደ ሁዋላ እንጂ …

Read More

ሀብታሙ አያሌው ሳይፈታ መልሶ እንዲታሰር ተወሰነ ፣ በቂሊንጦ እስር ቤት ላይ ያቀረበው አቤቱታ ውድቅ ተደረገ

አቶ ሀብታሙ አያሌው ነሀሴ 14/2007 ዓ.ም ከፍተኛው ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት ከተከሰሰበት የሽብር ወንጀል ነጻ ነው በማለት ከእስር እንዲፈታ የሰጠው ትዕዛዝ ተከብሮ እንዲፈታ ትዕዛዝ እንዲሰጥለት ለከፍተኛ ፍርድ ቤት ተረኛ …

Read More

ሦስት የሰማያዊ አባላትን ጨምሮ በዓለም ላይ የተመረጡ 20 ሴት የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱ ዘመቻ ሊጀመር ነው

ሰብዓዊ መብት ተቆርቋሪዎች የአንድ ወር ዘመቻ ያደርጉላቸዋል በአሜሪካ መንግስት ኦፊሳላዊ ድረ ገጽ ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ጉዳይ አስተባባሪነት በዓለም ላይ ለተመረጡ 20 ሴት የፖለቲካ እስረኞች ለአንድ ወር የሚቆይ ዘመቻና ማስታወሻ …

Read More

ለህወሓት የስልጣን ሽኩቻ በመቀሌው ቡድን ላይ የተመዘዘ የሙስና ካርድ የሌሎችም ይነሳ ሲባል ጠፋ

የአረናው የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ አምዶም ገ/ስላሴ የህወሃት ባለስልታናት የስልጣን ሽኩቻ ድርጅቱን ባቻ ሳይሆን በበላይነት የሚቆጣጠረውን ኢህአዴግንም ማዳከሙ አይቀርም ሲል አስቀድሞ ለህብር ሬዲዮ ቃለ መጠይቅ ሰጥቶ አቅርበነዋል። በጉባኤው የተነሱ አንዳንድ ጉዳዮችን …

Read More