Hiber Radio: ብፁዕ አባታችን ወደ ችሎት ሲሄዱ እግረ መንገድዎን ቤተ-ክርስቲያን ጎራ ይበሉ-(በያሬድ ሹመቴ)

(ያሬድ ሹመቴ) ሰሞኑን መነጋገሪያ ከሆኑ ርዕሰ ጉዳዮች መሀል የብፁዕ አባታችን አቡነ ማቲያስ የሰንደቅ ጋዜጣ አዘጋጅ ፍሬው አበበን በወንጀል ከሰው በፍትሀ ብሄር ደግሞ 100 ሺ ብር ካሳ መጠየቃቸው ጉዳይ ነው። ዲያቆን …

Read More

Hiber Radio: በኡጋንዳ ከሚገኝ የኢትዮጵያ ሬስቶራንት ላይ ከስድስት ዓመት በፊት ጥቃት በማድረስ የሰው ሕይወት የቀጠፉ አሸባሪዎች ሰሞኑን የተላለፈባቸው ውሳኔ ሲዳሰስ(ልዩ ዘገባ)

ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber …

Read More

Hiber Radio: ፈተናን መስረቅ ለስብሃት ነጋ ትግል ለሌላው ወንጀል ያደረገው ማነው ? ግልጽ ደብዳቤ ለክቡር አቶ ሽፈራው ሽጉጤ፣ የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር

የአገራችን የሰሞኑ አብይ ፖለቲካ መነጋገሪያ <<የ12ተኛ ብሔራዊ ፈተና አስቀድሞ ተሰርቆ መውጣት>> እና ተያይዞ የመጣው የስርዓቱ የተለመደ አስቂኝ መግለጫ ነው። <<ፈተና አልተሰረቀም ፣ፈተናው ተሰርቋል>> የሚሉት መግለጫዎች በእርግጥም አገሪቱን የሚመሯትን ሰዎች አቅም …

Read More