Hiber Radio: ተጨማሪ ጥሪ ለፓርላማ አባላት -ፓርላማው ከታሪካዊ ሞት ራሱን ያድን!!

ተጨማሪ ጥሪ ለፓርላማ አባላት -ፓርላማው ከታሪካዊ  ሞት ራሱን ያድን!! ከደቡብ ኢትዮጵያ አረንጓዴ ኮኮቦች ህብረት የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ፡ የሀገራችን ኢትዮጵያ ሕዝብ ለነፃነት፣ ለዴሞክራሲና ለፍትህ የሚያደርገዉን የመጨረሻዉን ትግል ለማፈን ይረዳዉ ዘንድ የህወሓት/ኢህአዴግ …

Read More

Hiber Radio: ማንም ጤነኛ የሆነ ሰው እየሰጠመ ባለ ጀልባ ላይ አይሳፈርም፤ በተለይ ለአማራና ኦሮሞ የፓርላማ አባላት!

በአቻምየለህ ታምሩ እንደሚታወቀ በአማራና ኦሮሞ መከራ ላይ ድሎቱን ያደላደለው የፋሽስት ወያኔ አገዛዝ የትግራይ ወታደሮችን እያሰማራ አማራንና ኦሮሞን በይፋ መጨፍጨፍ ከጀመረ ሶስት አመታትን አስቆጥሯል። ሕዝባችን እስካሁን ድረስ ባካሄደው ፍትሐዊና ሰላማዊ ትግል …

Read More

Hiber Radio: “የሕዝቡ ትግል በአቶ ሀይለማሪያም ወንበር አብይን ወይ ሌላ ለማስቀመጥ ወይስ ለስር ነቀል ለውጥ?” – የቀድሞው የኦነግ ከፍተኛ አመራር ጋር የተደረገ ውይይት

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  …

Read More