Hiber Radio: ዶ/ር አብይ ደህነቱንና መከላከያውን ለመለወጥ አይችሉም መባሉ፣አዲሱ ጠ/ሚ/ር ሊገመገሙ መሆኑ፣የዋልድባ አባቶች ዛሬም እስር ላይ መሆን፣የበዓል ገበያው ውድነት፣የኤርትራ ምላሽ፣ኤች አር 128 ይጸድቃል ተብሎ መጠበቁ፣የአማራ ሕዝብ በቃላት ተሸንግሎ የጀመረውን ትግል እንዳያቋርጥ መጠየቁ፣በአውሮፕላን ጣቢያ ኢትዮጵያዊቷ ልጇን መውለዱዋ እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

የህብር ሬዲዮ  መጋቢት 30 ቀን 2010  ፕሮግራም

ዶ/ር አብይ ምርጫ ላይ የደህነት ባለስልጣኑ አቶ አያሌው መንገሻ አስተያየታቸውን ለሕብር በስፋት  ሰጥተዋል። ዐይናችንን እንጂ ጆሯችንን አንመን ባይ ናቸው። በእርግጥ ዶ/ር አብይ ከአቶ ሀይለማሪያም የተሻለ ሚና አይኖራቸውም? ያድምጧቸው(ክፍል አንድ ቀርቧል)

ሁለቱ አክቲቪስቶች ዶ/ር አብይ በትግል ተመርጠዋል ብለው ያምናሉ ከዚህ አልፈው ጊዜ ይሰጣቸው ባይ ናቸው አክቲቪስት ገረሱ ቱፋና ጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ ።ለመሆኑ ምን ያህል ጊዜ(ክፍል አንድ ውይይታቸውን ያድምጡት)

አስገራሚዎቹ የኢትዮጵያዊያን ወጣቶች የአገር ውስጥ እና የውጪ ትግሎች ሲቃኙ(ልዬ እና ወቅታዊ ዳሰሳ)

እና ሌሎችም

ዜናዎቻችን

ዶ/ር አብይ ደህነቱንና መከላከያውን ለመለወጥ አይችሉም መባሉ

አዲሱ ጠ/ሚ/ር ሊገመገሙ ነው መባሉ

የዋልድባ አባቶች ዛሬም እስር ላይ መሆን እና ተፈቱ ተብሎ ስለተወራው አስተያየት መስጠታቸው

የፋሲካ የበዓል ገበያው ውድነት ለብዙሃኑ የማይቀመስ መሆን

የኤርትራ ምላሽ ለአዲሱ ጠ/ሚ/ር ጥሪ

የትግራይ ነጻ አውጪ ባለስልጣናትን ያስፈራው ኤች አር 128 ይጸድቃል ተብሎ መጠበቁ

የአማራ ሕዝብ በቃላት ተሸንግሎ የጀመረውን ትግል እንዳያቋርጥ መጠየቁ

በአውሮፕላን ጣቢያ ኢትዮጵያዊቷ ልጇን መውለዱዋ

እና ሌሎችም  ዜናዎች አሉ

 Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596  በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

One Comment on “Hiber Radio: ዶ/ር አብይ ደህነቱንና መከላከያውን ለመለወጥ አይችሉም መባሉ፣አዲሱ ጠ/ሚ/ር ሊገመገሙ መሆኑ፣የዋልድባ አባቶች ዛሬም እስር ላይ መሆን፣የበዓል ገበያው ውድነት፣የኤርትራ ምላሽ፣ኤች አር 128 ይጸድቃል ተብሎ መጠበቁ፣የአማራ ሕዝብ በቃላት ተሸንግሎ የጀመረውን ትግል እንዳያቋርጥ መጠየቁ፣በአውሮፕላን ጣቢያ ኢትዮጵያዊቷ ልጇን መውለዱዋ እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን”

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *