Hiber radio: በመምህር ግርማ ወንድሙ ላይ እየተፈለገ ያለው ተጨማሪ <ወንጀል>ምንድነው?-የዚህ ሳምንት ልዩ ጥንቅር

https://www.youtube.com/watch?v=L_ncp77TL3s

በመምህር ግርማ ወንድሙ ጉዳይ ዛሬም መነጋገሩ መወያየቱ አልቆመም። የፖሊስ የመጀመሪያ ለክስ መነሻ የሆነው መምህሩ ተጠረጠሩበት የተባለው የማጭበርበር ወንጀል ላይ ተጨማሪ ሌሎች ወንጀሎች እየተፈለፈሉ መሆኑን የሰሞኑ የፍርድ ቤት የጊዜ ቀጠሮ መጠየቂአ ያሳያል። የዕምነቱ ተከታዮች የአገዛዙን በመምህሩ ላይ የሚአቀርበውን ክስ ብዙዎቹ የተቀበሉት አይመስልም። ዛሬም ጎራ ለይተው የሚነታረኩ አሉ። የግራ ቀኙን የአገዛዙን ተጨማሪ ወንጀል ለመፈለግ የሚደረግን ሩቻ ጨምሮ ስለ መምህሩ የተሰጡ ምስክርነቶችን አብረን ቃኝተኛል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *