Hiber Radio: በአገዛዙ ተጽዕኖ ወና የቀረው የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ቢሮ በኤን.ፒ.አር ጋዜጠኛ ሲቃኝ (ልዩ ዘገባ)

Hiber-radio-coverage-Dr-Merera-Bekele-2news-report-2016

ሟቹ መለስ ዜናዊ የቀመሩት የተቃዋሚዎች እግሮችን የመቁረጥ እቅድ ከኦሮሞ ፈደራሊስት ኮንግረስ(ኦፊኮ)ቢሮ ዘልቋል።በርካታ የኦሮሞ ታጋዮች በሰበብ ባስባቡ ወደ እስርቤት ሲወረወሩ የፓርቲው መሪው ዶ/ር መረራ ጉዲና ግን እስከ አሁን ድረስ ለምን አልታሰሩም ? ዶ/ር መረራ ለጥያቄው አጥጋቢ ምላሽ ሰጥተውበታል (ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ

ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *