Hiber Radio: ” በዚህ አስቸጋሪ ወቅት ይሔን አገራዊ ንቅናቄን ካፈረስን ኢትዮጵያ ፈረሰች ማለት ነው..” ሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ

major-dawit-woldegiorgies-hiber-radio-001

<…ይሄን የኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ ለማሳካት ዘጠኝ ወር ሁሉንም ድርጅቶች አናግረናል በአማራ ስም እንቀሳቀሳለን የሚሉትን ሁሉ ፣በኦሮሞ ስም የሚንቀሳቀሱትን ፣ኦጋዴን ነጻ አውጭ ግንባርን ትልቁ ጥያቄ የኢትዮጵያን ሕልውና ተቀብሎ አገሪቱ ሳትፈርስ በጋራ ዲሞክራሲያዊ ስርዓት ለማምጣት ነው። ኢትዮጵያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ላይ ነች ይሄ አገራዊ ንቅናቄ በሁሉም ወገን መደገፍ ሌሎችም ሊቀላቀሉና የተጠናከረ መሆን አለበት ይሄን ካፈረስን ኢትዮጵያን አፈረስን ማለት ነው ።አሁን አገሪቱዋ አልፈረሰችም ነገር ግን…> ሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ የወቅቱ የአፍሪካ የደህነትና የሲኩሪቲ ጥናት ማዕከል ዋና ዳይሬክተር በአራት ድርጅቶች ስምምነት ይፋ ስለሆነው የኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ እና ተያያዥ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከሰጡን ቃለ መጠይቅ የተወሰደ(ሙሉ ቃለ መጠይቁን ያዳምጡት)

 

ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

 

One Comment on “Hiber Radio: ” በዚህ አስቸጋሪ ወቅት ይሔን አገራዊ ንቅናቄን ካፈረስን ኢትዮጵያ ፈረሰች ማለት ነው..” ሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ”

  1. It would be a great to see every Amhara organization and everyone strive to form ONE solid organization which will fight for political freedom and economic development for Amhara population. This is the best and ideal time to form an organization which will represent the political and economic interests of the Amhara population now and for generations to come. We are ready to support and get involved in every way we
    can. Those who paid the ultimate price in their blood and the ones suffering in jail deserve a commitment from all of us to form an organization Ethiopia has never seen before; that is an organization which truly fights for the people.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *