Hiber Radio: የአድዋን ድል ማጥላላት ለምን ተፈለገ? ሊደመጥ የሚገባው ልዩ ቃለ-መጠይቅ ከአክቲቪስት አቻምየለህ ታምሩና ከዶ/ር ተሾመ ሞገሴ ጋር

አቻምየለህ ታምሩ፣ ሀብታሙ አሰፋ እና ዶ/ር ተሾመ ሞገሴ

<አድዋን የሚያጥላሉት ብቅ ብቅ ያሉት እውነተኞቹ የታሪክ ምሁራን ዝምታን መርጠው የፈጠራውን የፖለቲካ ታሪክ ማጋለጥ ስላልቻሉ ነው>

< ሻዕቢያና መሰሎቹ አድዋን የሚያጥላሉት የራሳቸውን አገር ለመመስረት ድሉ የፈጠረው ስሜትና አንድነት እንቅፋት ይሆንብናል ብለው ስለሚፈሩ ነው>

< ብዙዎቹ አገሮች ወይ ቅኝ ግዛት ገዝተዋል አሊያም በቅኝ ተገዝተዋል የእኛ አለመገዛት ምልክቱ ታላቁ የአድዋ ድል ነው >

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ወይም 712-432-8451 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *