Hiber Radio: የኦነግ የፖለቲካ አማካሪ አክቲቪስት አሚን ጁዲ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ተናገሩ – <...ወያኔን አስቀምጠው የታሪክ ቁርሾን በዚህ ጊዜ ለመቆስቆስ የሚሞክሩ ከሁሉም ወገን ያሉ ጥቂቶች ናቸው ...>

amin-judi-with-hiber-logo-001

<…ወያኔን አስቀምጠው የታሪክ ቁርሾን በዚህ ጊዜ ለመቆስቆስ የሚሞክሩ ከሁሉም ወገን ያሉ ጥቂቶች ናቸው እነዚህን ወደ ጎን ትቶ ትላንቱን ታሪክ ለታሪክ ትተን ዛሬ ላይ በጋራ የተጀመረውን ትግል ማጠናከር ያስፈልጋል። የኦሮሞ ሕዝብ ጥያቄ የወያኔ፡ካቢኔ ሹመት አይደለም ።ዛሬም አልተመለሰም …የኦሮሞ የገዳ ስርዓት መገንባት እንጂ ማፍረስ የለበትም በአትላንታው ጉባዔ ኢትዮጵአ ትፍረስ የሚል ነገር አልተነሳም> የኦሮሞ ነጸነት ግንባር የፖለቲካ አማካሪና አክቲቪስት አሚን ጁዲ በወቅታዊ ጉዳይ ለይ ከህብር ተጠይቀው ከሰጡት ማብራሪያ የተወሰደ( ያድምጡት)

ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *