Hiber Radio: < ቤተ አማራ ማንም ሕዝብ ጠላት ነው አይልም በአማራ ላይ የተነሳ በአማራ ማንነት ላይ የዘመተው ሕወሓት ግን ጠላታችን ነው…> አቶ መሳፍንት ባዘዘው የቤተ አማራ ም/ሊቀመንበርና የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ (ከህብር ሬዲዮ ጋር ሙሉ ቃለ መጠይቅ)

Hiber Radio -Mesafenet-Bazezew-Bete Amhara Vice Chairman and head of PR-2

ቤተ አማራ በማህበራዊ ሚዲያው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ስለ አማራ መብት መረገጥ ደጋግመው ድምጻቸውን በማሰማታቸው እየታወቅ መጥተዋል። የአማራን ብሄርተኝነት የሚሰብኩ ብቻ ሳይሆን በኦሮሚያ ክልል በሕወሃት አገዛዝ ለሰላማዊ ተቃውሞ የተወሰደውን የግፍ አጸፋ እርምጃ በግንባር ቀደምትነት አውግዘዋል። ለመሆኑ ቤተ አማራ እንዴትና መቼ ተመሰረተ ከሚለው ጀምሮ በጎንደር የተቀሰቀሰውን ሕዝባዊ እምቢተኝነት፣በኦሮሚያ አለውን ተቃውሞ ስለ ኢትዮጵያ አንድነት እና ተያያዥ ጉዳዮችን አንስተን ለመጀመሪያ ጊዜ በስፋት ተወያይተናል። የቤተ አማራ ንቅናቄ አመራር አቶ መሳፍንት ባዘዘው ከሕብር ራድዮ ዳይሬክተር ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ ጋር ተወያይቷል – ቢያደምጡት አይቆጩበትም::

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *