Hiber Radio: < ስርዓቱ ዘጠና ከመቶ ወድቋል ይሄ ክስ የሚያሳየው ዛሬም በሰሩት ወንጀል ፈርተው እውነት የሚናገሩትን ሁሉ አስረው ለመጨረስ ነው ደካማነታቸውን ታያለህ...> አቶ ነጌሳ ኦዶ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ዓለም አቀፍ ቡድን ሰብሳቢ (ያድምጡት)

<…የእነዶ/ር መረራም ሆነ የበቀለ ገርባ ፣የጋዜጠኞቹ  የእነ እስክንድር ነጋ፣የተመሰገን ደሳለኝ እነ ኦልባና እና ሌሎችም ዛሬ በየእስር ቤቱ እየታሰሩ የሚገኙት ሁሉ ወንጀላቸው የሕዝቡን እውነት ያለውን ሙስናና የተበላሸ ስርዓት መቃወማቸው ነው። የሰሞኑም ክስ የተቃውሞ ድምጽን ሙሉ ለሙሉ ለማፈን የሄዱበትን የፍርሃት ደረጃ ያሳያል።ስርዓቱ ዘጠና ከመቶ ወድቋል ደካማነቱን እንጂ ይሄ የፈጠራ ክስ ጥንካሬውን አያሳይም…በዲያስፖራው መካከል እርስ በእርስ የሚያናቁሩ የወያኔ ሰዎች ተሰማርተዋል ። ዛሬ በትንሽ በትልቁ ወያኔን አስቀምጠን እርስ በእርስ የምንጨቃጨቀውን ወደ ጎን ማድረግና መተባበር ያስፈልግል። ይህ ካልሆነ አሁን እየተሰራ ያለው የወያኔን ስራ ነው …> አቶ ነጌሳ ኦዶ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ንቅናቄ ዓለም አቀፍ የድጋፍ ቡድን ሊቀመንብር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከሰጠን ቃለ መጠይቅ የተወሰደ(ሙሉውን ያዳምጡት)

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ወይም 712-432-8451 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *