Hiber radio: የአቶ ሀይለማሪያም ንግግር የስርዓቱ ኑዛዜ ወይስ ተከትሎ ለሚመጣ ፖለቲካ ሾኬ መንገድ ለመጥረግ? ቃለ መጠይቅ

አቶ ሀይለማሪያም ደሳለኝ <<…እዚህ እናወራለን ስንወጣ የራሳችን ኔትወርክ እንዳይነካ እንከላከላለን …>> ሲሉ በምሬት፣ተስፋ በመቁረጥ የተናገሩት ንግግር ዕውነት ለውጥ ለማምጣት ወይስ አቶ ሀይለማሪያም <<እመራዋለሁ>> የሚሉት ገዢ ፓርቲ ወይም አቶ ሀይለማሪያምን ከሁዋላ ሆነው የሚመሩት ለተለመደ የፖለቲካ አክሮባት የተነገሩት ነው? ድምጹን መቶ በመቶ የዘረፉት ሕዝብ ንግግራቸውን ከቁብ ቆጥሮት ሰምቷቸዋል? ንግግሩን ስርዓቱ ወደ መቃብር ከመሄዱ በፊት እንደ ኑዛዜ መቁጠር ይቻላል? ጋዜጠኛ አናኒያ ሶሪ የአቶ ሀይለማሪያም ንግግርን መሰረት አድርጎ ከህብር ሬዲዮ ጋር ቆይታ አድርጓል።የአቶ ሀይለማሪያምን ንግግር በቃለመጠይቁ መግቢአ አካተነዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *