Hiber Radio: <...የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ወርቅነህ ትግሬ እንጂ ኦሮሞ አይደለም :፡ ይሄን ዶ/ር መራራም ያውቃሉ።ወያኔ የውጭውን ሚዲያ ለጊዜውም ቢሆን ኦሮሞ ሾሜያለሁ ሲል አታሎበታል...> ጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ

workeneh-kinfu-002

<…ወርቅነህን የማውቀው ዩኒቨርስቲ ተማሪ ሳለን ነው። ያኔ የዘር ነገር ብዙ አሳሳቢ አልነበረም ነገር ግን በሁዋላ ስናውቅ ከትግራይ ቤተሰብ ሻሸመኔ ተወልዶ አድጎ ነው። ኦሮሚኛ አቀላጥፎ ስለሚናገር ሕወሓት የሚያደርገው ሲያጣ ነው ለኦህዴድ ባለስልጣንነት የሾመው አሁን ደግሞ እሱኑ የኦሮሞ የውጭ ጉዳይ ተሾመ ይሉናል። ወርቅነህ ትግሬ እንጂ ኦሮሞ አይደለም የውጭውን ሚዲያ ለጊዜው አታሎበታል ።ይሄንዶ/ መራራም ያውቃሉ። ወርቅነህን አስተምረውታል።  ከፈለጉ ቀደም ብለው ማጋለጥ ይችሉ ነበር። ማጋለጡ ለእነሱ ብዙ ለውጥ አላመጣምየኢትዮጵያ ሕዝብ የጠየቀው መሰረታዊ ለውጥ እንጂ የሕወሓትን የካቢኔ ቀለም መቀባባት አይደለም መኪናው ሞተሩ ተበላሽቶ ቀለም ብትቀባው ምን ዋጋ አለው?…> ጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ ስለ ቀድሞ ወዳጁ ዛሬው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ገ/ኪዳን የትግራይ ተወላጅነትና ስለ አዲሱ ካቢኔ ተጠይቆ ከሰጠው ማብራሪያ የተወሰደ (ሙሉ ቃለ መጠይቁን  ያድምጡት)

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *