Hiber Radio: ሁበርና ሊፍትን እንደ ሙሉ ስራ መስራት ይቻላል? ቃለ መጠይቅ በቬጋስ ከሙሉ ጊዜ አሽከርካሪ ጋር

ህብር ሬዲዮ ሁበርና ሊፍት በላስ ቬጋስ ሕጋዊ ሆነው ሙሉ ለሙሉ አገልግሎት ከመስጠታቸው በፊትም ሆነ በሁዋላ የተለያዩ ቃለ መጠይቆችና ውይይቶችን ስናደርግ ቆይተናል። በአብዛናው በትራንስፖርት ኢንዱስትሪ ላይ የተሰማሩ ወገኖቻችን በተለይ የታክሲ ስራውን አዲሶቹ ኩባንአዎች ተጽዕኖ ይፈጥሩበታል ወይስ ስራው አይቀንስም የሚሉና ሌሎችን ተያያዥ ጉዳዮች ስናቀርብ ቆይተናል።

ባለፈው ሳምንት በፕሮግራማችን ሁበርና ሊፍትን እንደ ሙሉ ጊዜ ስራ መውሰድ ይቻላል የሚሉ ጥያቄዎችን አንስተን ከአቶ ፍቅረስላሴ ወ/የስ የሙሉ ጊዜ አሽከርካሪ ጋር ተወያይተናል። ለግንዛቤ ይረዳ ዘንድ ውይይቱን በዩቱብ ገጻችን አቅርበነዋል።ተከታተሉት።

 

አቶ ፍቅረስላሴ ወልደየስ
አቶ ፍቅረስላሴ ወልደየስ

 

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *