Hiber Radio: ዘ-ሐበሻ የሕወሓትን የሳይበር ጥቃት ተቋቁማ ወደ መረጃ ስርጭት ተመለሰች

zehabesha-logo-002

ዘ-ሐበሻ ላለፉት ጥቂት ቀናት የሕወሓት የሳይበር ጥቃት ሰለባ ሆና በሐከሮች ከአየር ጠፍታ የቆች ሲሆን የድህረ ገጹ የአይቲ ቡድን ባደረገው አለሰለሰ ጥረት ችግሩ ተፈቶ ሙሉ ለሙሉ ወደ አየር ተመልሳ የወትሮ ወቅታዊ የመረጃ ምንጭነቷን ቀጥላለች።

የዘሐበሻ አዘጋጆች ባወጡት አጭር ማስታወሻ ሕወሃት የሳይበር ጥቃትን ተከላክለው ወደ አየር መመለሳቸውንና ለድህረ ገጹ አንባቢዎች መልካም ዜና ሲሆን ጥቃቱን ለሰነዘሩት ታዳክሙን እንደሆነ እንጂ አታጠፉንም ወደ አየር መመለሳችን ደግሞ ሐዘን እንደሚሆንባቸው ገልጸዋል።

ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *