Hiber Radio: ታጋይ ተስፋሁን አለምነህ ከኤርትራ ስለ ወቅታዊው ሕዝባዊ ተቃውሞና ስለደህነቱ ተናገረ

ተስፋሁን አለምነህ ስለሱ የሚባለውን ይሰማ ነበር? ለምን በዚህ ጊዜ ብቅ ማለት ፈለገ? በኤርትራ ያሉት የነጻነት ሀይሎች መቼ ነው ለሕዝቡ የሚደርሱለት ለሚለው ጥያቄ የሰጠው መልስ እና ተያያዝ ጉዳዮች ተነስተዋል። ተስፋሁን ለመጀመሪያ ጊዜ ኤርትራ ገብቶ ለህብር ሬዲዮ ከሰጠው ቃለ መጠይቅ የተወሰነው ክፍል ለድምጹ ማመሳከሪያ እንዲሆን ተያይዞ ቀርቧል።   

Tesefahun_Alemeneh_er_pic_001

ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

 

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *