Hiber radio ግብፅ የአወዛጋቢውን ህዳሴ ግድብ እንቅስቃሴ የሚቃኝ ዘመናዊ የስለላ ሳተላይት መግጠሟ ታወቀ

ጋዜጠኛ ሐብታሙ አሰፋ

ጋዜጠኛ ሐብታሙ አሰፋ

    ግብፅ የአወዛጋቢውን ህዳሴ ግድብ እንቅስቃሴ የሚቃኝ ዘመናዊ የስለላ ሳተላይት መግጠሟ ታወቀ

የሰሜን ጎንደር ነዋሪዎችና የአገዛዙ ወታደሮች ፍጥጫ ውስጥ ገቡ ከ10 ሺህ በላይ የቅማንት ነዋሪዎች ከመኖሪያቸው በሁለት ሳምንታት ውስጥ ለቀው እንዲወጡ መመሪያ ተላለፈባቸው

ኢትዮጵያ ጦሯን ከሶማሊያ ባይዳዎ ግዛት አወጣች

የዘጠኙ ፓርቲዎች ትብብር በ15ከተሞች ካቀዱት ሰላማዊ ሰልፍ በጥቂት ከተሞች በከፍተኛ ጫና አካሄዱ

በደብረ ታቦር በሰልፉ ላይ ህዝቡ አገዛዙ እንዲወርድ ጠየቀ

ኬኒያ ህገወጥ ያለቻቸውን 65ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በገንዘብ ቀጣች

በካናዳ ለ5 ዓመት የጠፋው ኢትዮጵያዊ አስከሬኑ ከጣራው ስር ተገኘ

የየመን የእርስ በእርስ ጦርነት ወደ አካባቢ ጦርነት ማደጉ ስጋት ፈጠረ

ሱዳን በየመን የተሰማሩ ጄቶቿ ጥቃት እንዳልደረሰባቸው ገለፀች

ኤርትራ የየመን አማፅያን አላስተናገድኩም አለች

በየመን የሚገኘው የአገዛዙ ኤምባሲ ዲፕሎማቶቹን ለማስወጣት እየተሯሯጠ ነው

ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን በምዝገባ ስም እየሸነገለ ነው

    የህብር ሬዲዮ መጋቢት 20 ቀን 2007 ፕሮግራም

 < …ዛሬ በደብረ ታቦር ሕዝቡ በተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ ላኢ ወጥቶ ስርኣቱ በቃን ፣ልቀቁን ውረዱ ብሏል…ሕዝቡ ሰልፉን እንዳይቀላቀል መንገድ ዘግተውበታል ። ከፍተና የፖሊስና የደህንነት ሀይል ነበር።..ምርጫው ነጻ ቢኖር ኖሮ ለብአዴን ድምጽ የሚሰጠው አይኖርም …> አቶ ሳሙኤል አበበ በደብረ ታቦር ሰማያዊ ፕርቲን ጨምሮ የዘጠኙ ፓርቲች ትብብር የጠራው ሰልፍ አስተባባሪና የሰማአዊ ዕጩ ተወዳዳሪ ስለሰልፉ ተጠይቆ ከተናገረው የተወሰደ(ሙሉውን ያዳምጡ )

<…በየመን ያዩ ኢትዮጵአውያን ከወዲሁ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል ከዚህ ሳውዲ የተባረሩትም በዚያው ነው የሚመጡት ከአገር ቤትም ወደ የመን የሚሄዱ ይኖራሉ በዚህ የጦርነት ወቅት ግን…> ጋዜጠና ነብዩ ሲራክ ከጂዳ በሳውዲ የሚመራው ጦር በየመን አማጽያን ላይ የከፈተውን ጥቃት ተከትሎ በኢትዮጵያውያን ላይ ስለሚጋርጠው ስጋት ካደረግነው ቃለ መጠይቅ(ሙሉውን ያዳምጡት)

<…እዚህ በየመን ያለንበት ሁኔታ እጅግ አስጊ ነው። ስደተኛው በጥሩ መንገድ አይታይም ። የአየር ድብደባውን ተከትሎ የእግረኛ ጦርነት ከተጀመረ ሁኔታዎች አስቸጋሪ ይሆናሉ … አስከፊ ችግር ውስጥ ስንገባ ከመሰለፍ አሁኑኑ አስቀድሞ ሊጮህልን ይገባል…> ጋዜጠኛ ግሩም ተ/ሀይማኖት በየመን ኢትዮጵያውያን ስላሉበት ሁኔታ ከህብር ተጠይቆ ከሰጠው ምላሽ(ሙሉውን አዳምጡት)

ኢትዮጵያ ግብፅና ሱዳን በህዳሴው ግድብ ላይ ያደረጉትን ስምምነት መሰረት ያደረገ የግብፅ መገናኛ ብዙሃን እይታ (ልዩ ዘገባ )

ባሻ ይገዙ < ሰይጣን በአገሩ! > (ልዩ ግጥም) በቬጋስ የፍሪያስ የቀድሞ ታክሲ አሽከርካሪዎች የስራ ማቆም አድማ ያደረጉበትን ሁለተኛ ዓመት አስመልክቶ ውይይት ሌሎችም

ዜናዎቻችን  ግብፅ የአወዛጋቢውን ህዳሴ ግድብ እንቅስቃሴ የሚቃኝ ዘመናዊ የስለላ ሳተላይት መግጠሟ ታወቀ

የሰሜን ጎንደር ነዋሪዎችና የአገዛዙ ወታደሮች ፍጥጫ ውስጥ ገቡ ከ10 ሺህ በላይ የቅማንት ነዋሪዎች ከመኖሪያቸው በሁለት ሳምንታት ውስጥ ለቀው እንዲወጡ መመሪያ ተላለፈባቸው

ኢትዮጵያ ጦሯን ከሶማሊያ ባይዳዎ ግዛት አወጣች

የዘጠኙ ፓርቲዎች ትብብር በ15ከተሞች ካቀዱት ሰላማዊ ሰልፍ በጥቂት ከተሞች በከፍተኛ ጫና አካሄዱ

በደብረ ታቦር በሰልፉ ላይ ህዝቡ አገዛዙ እንዲወርድ ጠየቀ

ኬኒያ ህገወጥ ያለቻቸውን 65ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በገንዘብ ቀጣች

በካናዳ ለ5 ዓመት የጠፋው ኢትዮጵያዊ አስከሬኑ ከጣራው ስር ተገኘ

የየመን የእርስ በእርስ ጦርነት ወደ አካባቢ ጦርነት ማደጉ ስጋት ፈጠረ

ሱዳን በየመን የተሰማሩ ጄቶቿ ጥቃት እንዳልደረሰባቸው ገለፀች

ኤርትራ የየመን አማፅያን አላስተናገድኩም አለች

በየመን የሚገኘው የአገዛዙ ኤምባሲ ዲፕሎማቶቹን ለማስወጣት እየተሯሯጠ ነው

ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን በምዝገባ ስም እየሸነገለ ነው

ኢትዮጵያውያን የእግረኛ ጦርነት ከመጀመሩ በፊት በየመን ላሉ ወገኖቻቸው ጠንክረው ድምፃቸውን እንዲያሰሙ ተጠየቁ

በቬጋስ በፍ/ቤት ታግዶ የነበረው ሁበር በቅርቡ ወደ ገበያው እመለሳለሁ አለ ሌሎችም ዜና

https://soundcloud.com/hiber-radio-las-vegas-1/hiber-radio-032915-040515

(ህብርን ከዘሐበሻ፣አፍሮ አዲስ ድህረ ገጾችእና በሌሎችም ያዳምጡ። በተጨማሪ በማንኛውም ቀን በስልክ ለማዳመጥ 2139924347 ይደውሉ)ነ Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በ1340 ኤ.ኤም የአየር ሞገድ ያዳምጡ። በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *