Hiber Radio: በምዕራብ ሐረርጌ በመስጊድ ላይ ዛሬ ያፈነዱትን ቦንብ ነገ ተነገ ወዲያ ደግሞ ቤተ ክርስቲያንም ሊያደርጉት ይችላሉ ጋዜጠኛ ሳዲቅ አሕመድ ስለህወሓት የሽብር ድርጊት ይናገራል(ቃለ መጠይቅ)

ጋዜጠኛ ሳዲቅ አሕመድ
ጋዜጠኛ ሳዲቅ አሕመድ

< … ሕወሓት ትላንትም የሽብር ተግባራትን ሲፈጽም ነበር ዛሬም ተስፋ ሲቆርጡ በያንን እያደረጉ ነው። በምዕራብ ሐረርጌ በመስጊድ ላይ ያፈነዱት ነገ ተነገ ወዲያ ደግሞ ቤተ ክርስቲያንም ሊያደርጉት ይችላሉ ተስፋ የቆረጠ ድርጅት … ተቃውሞው በጋራ ማስተባበር ያስፈልጋል መናበብ ያስፈልጋል ብሄራዊ የስንብት ቀን ይባል ሌላ አገር አቀፍ ሁሉንም ያሳተፈ ተቃውሞ ለማካሄድ የሁሉም የለውጥ ሀይሎች በጋራ መቆም ወሳኝ ነው። ስርዓቱን ወደ መቃብር ለመሸኘት ፤ቅንጅት፣ ህብረት የጋራ ትብብር ያስፈልጋል። ምዕራባውያኑ ግን… > ጋዜጠኛ ሳዲቅ አሕመድ በምዕራብ ሐረርጌ በሁለት መስጊዶች ላይ ፍንዳታ ተፈጽሞ ንጹሃን ሰለባ ስለሆኑበት ሂደት ከህብር ሬዲዮ ተጠይቆ ከሰጠው ምላሽ የተወሰደ (ቀሪውን ያዳምጡት)

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *