Hiber Radio: ሕዝብ እየተገደለ ከጥቂቶች በስተቀር ለምን የትግራይ ተወላጆች አይቃወሙም!? ቃለ መጠይቅ ከአቶ ኦባንግ ሜቶና ከጋዜጠኛ አብርሃ በላይ ጋር (ሊያደምጡት የሚገባ)

ከግራ ወደ ቀኝ ጋዜጠኛ አብርሃ በላይ እና አቶ ኦባንግ ሜቶ
ከግራ ወደ ቀኝ ጋዜጠኛ አብርሃ በላይ እና አቶ ኦባንግ ሜቶ

<…እነዚህ ቀድሞም ሲቃወሙ የነበሩ ናቸው ።ያደረጉት ትልቅ ነው ቀሪዎቹ የትግራይ ምሁራን የወያኔን ጭፍጨፋ ለምን አይቃወሙም?…> አቶ ኦባንግ ሜቶ ከጋዜጠኛ አብርሃ በላይ ጋር በጋራ ለህብር ሬዲዮ ከሰጡት ቃለ መጠይቅ የተወሰደ( አድምጡት)

<…እነዚህ ሕወሓት ከበረሃ ጀምሮ የትግራይ ኮሚኒቲ በሚል በዲያስፖራ ያደራጃቸው ራሳቸውን ነጥለው የቆሙ የጥቅም ተካፋዮች ናቸው…ጥረታችን በአስር ሺዎች የሆኑ የስርኣቱ ጥቅመኞች ሳይሆን እየተረገጠ ያለው የትግራይ ሕዝብ ከቀሪ ወገኖቹ ጎን ቆሞ ጸረ ኢትዮጵያ የሆነውን ሕወሓትን እንዲታገል ነው በዚያው መጠን ግን በጭፍን ጥላቻ በተዘዋዋሪ ለሕወሓት መሳሪያ የሚሆኑ ጥቂት ዘረኞችም ከዚህ ድርጊት መጠንቀቅ አለባቸው ።እየጠቀሙ ያሉት ሕወሓትን ነው

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *