Hiber Radio: የአቡነ አብርሐም የባህር ዳር ታሪካዊ ንግግር -ኢትዮጵያ ዕውነተኛ የሀይማኖት አባት ዛሬም አላጣችም

abune-abereham-002

በባህር ዳር የመስቀል በዓልን ምክንአት በማድረግ የብጹዕ አቡነ አብርሃም ታሪካዊ ንግግር።በአገር ቤት የሀይማኖት አባቶች ዝምታ ብዙ ተብሎለታል።በተለይም ቤተ ክህነትንም በራሱ ካድሬዎች የሞላው ሕወሃት የራሱን ጳጳስ እስከመሾም ደጋግሞ ሔዷል።የሱ የሀይማኖት መሪዎች ግድያው ይቁም የማለት ድፍረት የላቸውም።አቡነ አብርሓም እውነትም ዛሬም የሀይማኖት አባት አላጣንም ያሰኘ ታላቅ ንግግር አድርገዋል።አድምጡት።

ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *