Hiber Radio: “እነሱን እንቅልፍ የሚነሳቸው በተለይ የኦሮሞና አማራው ተስማምቶ አንድ ላይ ለመብቱ መቆም ነው።ይሄ የተጀመረ አንድነት ተጠናክሮ መቀጠል አለበት ” – አባ ጫላ ለታ የኦነግ ውጭ ጉዳይ ሀላፊ

aba-chaalla-letta-hiber-radio

< …ለሰላማዊ እሬቻ የምስጋና በዓል ቄጤማ ይዘው ባዶ እጃቸውን የወጡትን የጨፈጨፈው ወያኔ ነው። በጥይት በአስለቃሽ ጭስ ታይቶ በማይታወቅ መልኩ በንጹሃን ላይ ጥቃት አድርሰዋል።በጥይትም የነሱ ጥይት ሸሽቶ ለሞተውም ለሁሉም ተጠያቂዎቹ እነሱ ናቸው።ወያኔ ፈጽሞ አይታደስም ። ተባብረን እነዚህን ጨፍጫፊዎች ማባረር አለብን… ዛሬ ስለታሪክ ስለትላንት የምናወራበት ጊዜ አይደለም።እነሱን እንቅልፍ የሚነሳቸው በተለይ የኦሮሞና አማራው ተስማምቶ አንድ ላይ ለመብቱ መቆም ነው።ሕዝቡ ተባብሮ እነዚህን ፋሺስቶች ውድቀት ማፋጠን አለበት።ሁሉም እሳቱ እኔጋ አልደረሰም ብሎ መጠበቅ ለበትም ።የትግራይ ሕዝብና ወያኔን ግን አንድ አይደሉም ሁለቱን መለየት ያስፈልጋል።ጠላታችን ወያኔ ነው። …> አባ ጫላ ለታ የኦነግ ውጭ ጉዳይ ሀላፊ (በአቶ ዳውድ ኢብሳ የሚመራው) በዛሬው የእሬቻ ጭፍጨፋን አስመልክቶ ለህብር ሬዲዮ ከሰጡት ቃለ መጠይቅ የተወሰደ (ቀሪውን ያዳምጡት)

One Comment on “Hiber Radio: “እነሱን እንቅልፍ የሚነሳቸው በተለይ የኦሮሞና አማራው ተስማምቶ አንድ ላይ ለመብቱ መቆም ነው።ይሄ የተጀመረ አንድነት ተጠናክሮ መቀጠል አለበት ” – አባ ጫላ ለታ የኦነግ ውጭ ጉዳይ ሀላፊ”

  1. TPLF is doing its last effort to devide different nations .This is the decisive time to avoid this unnecessary conflict &lead the popular uprising against common enemy.If we miss this chance the coast of victory will be so heavy.please all organizations avoid behind some minor difference &mobilise the people of Ethiopia against woyane.
    The Ethiopian people will be victorious !!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *