Hiber Radio: በጅማ ዩኒቨርሲቲ የኦሮሞ ተማሪዎች “የአማራው ደም የኛም ደም ነው” እያሉ ተቃውሞ አሰሙ | ቪዲዮ

jimma-universty-002

በጅማ ዩኒቨርሲቲ የኦሮሞ ተማሪዎች “የአማራው ደም የኛም ደም ነው” እያሉ ተቃውሞ አሰሙ | ቪዲዮውን ይመልከቱ። በጅማ ትላንት የኦሮሞና የአማራ ተማሪዎች በአንድ ላይ ለመታገል ተስማምተው መለያየታቸው ይታወሳል።

ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

 

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *