Hiber Radio: ”የትግራይ ነጻ አውጪን መንግስት ለማዳከም ላልተወሰነ ጊዜ ዶላር ወደ ሃገር ቤት አትላኩ” – ሊያድምጡት የሚገባ | “ዶላርዎን በመንፈግ ይህን ዘረኛ መንግስት ይጣሉ”

ከግራ ወደ ቀኝ አክቲቪስት ተጉዋዘ ብርሃኑ እና አክቲቪስትና ጋዜጠኛ ዘሪሁን ተስፋዬ
ከግራ ወደ ቀኝ አክቲቪስት ተጉዋዘ ብርሃኑ እና አክቲቪስትና ጋዜጠኛ ዘሪሁን ተስፋዬ

<…በውጨ የሚገኘው ኢትዮጵያዊ ለዚህ የግፍ አገዛዝ ምዕራባውያን ከሚለግሱት በላይ ዶላር ወደ አገር ቤት በየዓመቱ ይልካል ከእሱ ያነሰ ጉልበት ወዳላቸው ምዕራባውያን ተሰልፎ ገዳዩን ስርዓት አትርዱ ይላል ይሄን ዶላር ለተወሰነ ጊዜ መንፈግ ቢቻል ስርዓቱን በኢኮኖሚ ማዳከም ይቻላል…> አክቲቪስትና ጋዜጠኛ ዘሪሁን ተስፋዬ በቅርቡ ይፋ ያደረጉትን በወያኔ ላይ የዶላር ማዕቀብ በማድረግ ስርዓቱን ማዳከም ስለሚቻልበት ስትራቴጂ ለህብር ከሰጠው ቃለ መጠይቅ (ቀሪውን ያዳምጡት)

<…ወገኖቻችንን የሚገድለው ስርዓት ለመሳሪያ መግዣ ዶላር የሚያገኘው እኛም ከምልከው ነው። ቤተሰብ ሳይጎዳ የህዝቡን ትግል በመደገፍ ተጽዕኖ መፍጠር ይቻላልወደ አገር ቤት የሚላከው ዶላር ለቤተሰብ ይላክ እንጂ ከየቦታው ተሰብስቦ ወያኔ ጋር ይደርሳል: ገንዘቡ ለጊዜው ቢቋረጥ ወይ ቢቀንስ በቤተሰብ ላይ ተጽዕኖ አያመጣም። ይሄን በጥናት አረጋግጠናል።ነገር ግን በተለምዶ የሚባለው ከዚህ የተለየ ነው…> አክቲቪስት ተጉዋዘ ብርሃኑ ከዲሲ ግብረ ሀይል በጋራ ስለ የዶላር ማዕቀቡ ዘመቻ ከዲሲ ግብረ ሀይል ስለዘመቻው ከሰጠን ቃለ መጠይቅ(ቀሪውን አዳምጡ)

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *