Hiber Radio: የጎንደር ሕብረት ለኢትዮጵያ አንድነት በአማራነት መደራጀትን ይቃወማል?-ምላሹን ከፕሮፌሰር ዓለምአንተ ገ/ሥላሴ ያድምጡት

gonder-amhara-protest-pro-alemante-hiber-003

<…የጎንደር ሕብረት ለኢትዮጵያ አንድነት ወያኔ ጎንደርንም ሆነ ቀሪውን የአማራ ክፍል ለማዳከም የወጠነውን ጎሳ ሽንሸና ሆን ተብሎ ሕዝቡን ለማናከስ የተደረገ በመሆኑ ያን የሚያከሽፍ የአማራው፣የቅማንቱ፣የአገው፣የፈላሻው፣የኦሮሞው፣የአፋሩ በአጠቃላይ የሁሉም መብት ተከበረበት አደረጃጀት ነው. ..በጎንደርና በሌላውም አካባቢ ወያኔ ሆን ብሎ ክፍፍል ለመፍጠር አንዱን በአንዱ ያስነሳል በትግራይ ውስጥ ግን የሚኖሩ የተለያዩ ብሄሮች አሉ ለምን ለእነሱ ክልል አይሰጣቸውም? ከነመኖራቸውም ህልውናቸውን አይቀበልም ። ለምን ያን አደረጉ…> ፕ/ር አለምአንተ ገብረስላሴ የጎንደር ህብረት ለኢትዮጵአ አንድነት የቦርድ አባል ከሰጡን ቃለ መጠይቅ

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *