Hiber Radio: ሶሪያ የመጨረሻው ዘመን ፍንጭ? ወይስ የሶስተኛው የዓለም ጦርነት አውድማ? በሶሪያዋ ከተማ አሌፖ ላይ እየደረሰ ያለው እልቂት ከቀድሞ ትንቢቶች ጋር ሲዳሰስ (ልዪ ዘገባ)በታምሩ ገዳ

ሶሪያ የመጨረሻው ዘመን ፍንጭ? ወይስ የሶስተኛው የዓለም ጦርነት አውድማ? በሶሪያዋ ከተማ አሌፖ ላይ እየደረሰ ያለው እልቂትና ቀድሞ የተለያዩ የሃይማኖት አባቶች ፥መጻህፍት እና ፓለቲከኞች ስለ ሶሪያው እልቂት የሰጡት ትንበያዎች ከወቅቱ ጋር ሲዳሰስ (ልዪ ዘገባ)በታምሩ ገዳ

ህብር ሬዲዮን ከድህረ ገጻችን በተጨማሪ በየቀኑ በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

One Comment on “Hiber Radio: ሶሪያ የመጨረሻው ዘመን ፍንጭ? ወይስ የሶስተኛው የዓለም ጦርነት አውድማ? በሶሪያዋ ከተማ አሌፖ ላይ እየደረሰ ያለው እልቂት ከቀድሞ ትንቢቶች ጋር ሲዳሰስ (ልዪ ዘገባ)በታምሩ ገዳ”

  1. ጥሩ ጥንቅር ነው። ነገር ግን የአራት ነጥብ አጠቃቀምህ
    በየቃላቱ መሀል መሆኑ ዘገባህን አዝናኝ ያደርገዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *