Hiber Radio: አክቲቪስት አቻምየለህ ታምሩ “ይሄ ሁሉ መስዋዕትነት ተከፍሎ ሕዝባዊ ተቃውሞውና ተጋድሎው ለምን እንደ ሌሎች አገሮች መንግስት አልለወጠም?” ለሚለው ጥያቄ ምላሽ ሰጥቷል (ቃለ መጠይቅ)

 

<…ይሄ ሁሉ መስዋዕትነት ተከፍሎ ሕዝባዊ ትግሉ በተለያዩ ቦታዎች ተቃውሞና ተጋድሎው ለምን እንደ ሌሎች አገሮች መንግስት አልለወጠም ? የሚለውን ማየት ያለብን በሌሎች አገሮች በተወሰነም ደረጃ ወታደሩ ምንም ስርዓቱ አምባገነን ቢሆን በወታደራዊ ዲሲፕሊን የታነጸ፣አገሩን የሚወድ ነው ኢትዮጵያን እየገዛ ያለው ዘረኛ ሽፍታ ነው ለአገርም ለሕዝብም ግድ የሌለው ከዚህ ስርዓት ጋር የሚደረገው ትግልን ከሌሎቹ ጋር ማነጻጸር ይከብዳል ሌላውበስርዓቱ አፈና የተጀመረው ተቃውሞና ተጋድሎ ይዳከማል ወይ ቢባል ተቃውሞው በተለያዩ ምክንያት ሊዳከም ይችል ይሆናል ተጋድሎው ግን የአማራን ተጋድሎ ብታይ እየተጠናከረ የማይመለስበት ደረጃ ላይ ደርሷል …>  አክቲቪስት አቻምየለህ ታምሩ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከህብር ሬዲዮ ጋር ያደረገው ቃለ መጠይቅ(ሙሉ ቃለ መጠይቅ ያድምጡት)

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *