Hiber Radio: “ሕወሓት የሱማሌ ሕዝብን ከአማራም ሆነ ከኦሮሞ ወገኖቹ ጋር ለማጣላት የሚሰራውን ተንኮል ሕዝባችን አይቀበለውም” – አቶ ሀሰን አብዱላሂ – የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻነት ግንባር አመራር /ሊያደምጡት የሚገባ

<… የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻነት ግንባር  ወያኔ ሁሉንም ወገን እየገደለና እያሰቃየ ባለበት በዚህ ስለመገንጠል ማውራት ቅንጦት ነው። አሁን ሁላችን እተገደልን ነው በጋራ ተባብረን ይህን ስርዓት መጣል ላይ መረባረብ አለብን።ሕወሓት የሱማሌ ሕዝብን ከአማራም ሆነ ከኦሮሞ ወገኖቹ ጋር ለማጣላት የሚሰራውን ተንኮል ሕዝባችን አይቀበለውም በአሁኑ ሰዓት ሕወሓት በግፍ የሚያፈሰው አማራም ደም ደሜ ነው የኦሮሞውም ደም ደሜ ነው እነሱ ለመለያየት የሚሰሩት ተቀባይነት የለውምወያኔ እጃቸውን ከታሰሩ አዲስ አበባ ካሉ ተቃዋሚዎች ጋር ድርድር የሚለው ሀሰት ነው ከወያኔ ጋር ድርድር አይሰራም እነሱ ድርድር የሚሉት…> አቶ ሀሰን አብዱላሂ የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻነት ግንባር የስራ አስፈጻሚና የኮሚኒኬሽን ጉዳይ ሀላፊ እና የአምስቱ ነጻ አውጭ ግንባሮች የመሰረቱት ትብብር የስራአስፈጻሚ አባል በወቅታዊ ጉዳይ ከሰጡን ቃለ መጠይቅ (ሙሉውን ያዳምጡት)

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ወይም 712-432-8451 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *