Hiber Radio: ሕዝቡ የወያኔን ጭቆና የሚታገልበትን ጠመንጃ እንዳያስረክብ ጎንደር ሕብረት ጠየቀ፣የሲዳማ እና የወላይታ ህዝቦች በህዋት /ኢህአዲግ መንግስት የእልቂት ድግስ እንዳይሳተፉ ጥሪ ቀረበላቸው፣ጣናን እንታደግ የሚለውን እንቅስቃሴ ለማኮላሸት ሕወሓት በብአዴን በኩል ተናገረ፣ድምጻዊ ጎሳዬ ተስፋዬ ሁሌም ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጎን መሆኑን ገለጸ፣ተወዳጅ ና ወጣት አርቲስቶችን በሽብር ወንጀል መከሰሳቸው፣የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ባለቤት የእንግሊዙዋ ጠቅላይ ሚኒስትርን ለማግኘት ጥረት እያደረጉ መሆናቸውን ገለጹ፣በአ/አ የደቡብ ኮሪያው ዲፕሎማት በወሲብ ቅሌት ተጠርጥረው ወደ አገራቸው ተባረሩ እና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ ሐምሌ 9 ቀን 2009 ፕሮግራም

<…የአማራ አገር ሁሉም ኢትዮጵያ ነው የኦሮሞ አገር ሁሉም ኢትዮጵያ ነው ሌላውም ኢትዮጵያዊ በአካባቢው አስተዳደር ያለው ሚና እንዳለ ሆኖ አገሩ የኢትዮጵያ ግዛት ነው…የቋንቋ ጉዳይ ችግር አይደለም ሕንድ 16 ብሄራዊ ቋንቋ እያላት ዲሞክራሲያዊ ስርዓት መስርታለች የጎንደር ሕብረት ዓላማ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ መብቱ ተጠብቆ ራሱን …> ዶ/ር ሙሉጌታ ካሳሁን የጎንደር ህብረት የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የቀድሞ የኢትዮጵያ ራዕይ ማህበር ሊቀመንበር ጋር ካደረግነው ውይይት የተወሰደ(ቀሪውን ያድምጡት)

በአዲስ አበባ ጉዳይ ከአክቲቪስት ጃዋር መሐመድ የኦሮሞ ሚዲያ ኔትወርክ ዳይሬክተር ጋር በአዲስ አበባ ጉዳይ ያደረግነው ውይይት ተከታይ ክፍል

አርቲስት ቴዲ አፍሮ ስለቀደምት የኢትዮጵያ መሪዎች በማቀንቀኑ ለተነሳበት ትችት የሰጠው ምላሽ ሲዳሰስ(ዘገባ)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

ሕዝቡ የወያኔን ጭቆና የሚታገልበትን ጠመንጃ እንዳያስረክብ ጎንደር ሕብረት ጠየቀ

የአማራውን መደራጀት አልቃወምም ከሁሉም ጸረ ወያኔ ድርጅቶች ጋር ተባብሮ ለመስራት ማሰቡም ተገለጸ

የሲዳማ እና የወላይታ ህዝቦች በህዋት /ኢህአዲግ መንግስት የእልቂት ድግስ እንዳይሳተፉ ጥሪ ቀረበላቸው

የኢህአዲግ አሽንጉሊቱ አቶ /ማሪያም ደሳለኝ በመቶዎች ለሚቆጠሩ የሲዳማ ቤቶች መቃጠል እና የስው ህይወት መጥፉት ተጠያቂ ናቸውየሲዳማ ብሔራዊ ነጻ አውጪ ግንባር

ጣናን እንታደግ የሚለውን እንቅስቃሴ ለማኮላሸት ሕወሓት በብአዴን በኩል ተናገረ

የጣና ሕልውና ላሰጋቸው ወገኖች እንቅፋት ይፈጥራል ተብሏል

የኢህአዲግ መንግስት ተወዳጅ ወጣት አርቲስቶችን በሽብር ወንጀል ከሰሳቸው

ድምጻዊ ጎሳዬ ተስፋዬ ሁሌም ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጎን መሆኑን ገለጸ

ቴዲ አፍሮ ለመዝፈን ፈቃድ በሚጠብቅበት ሚሊኒየም አዳራሽ ሕዝብ በዜማው ጨፈረ ልደቱን አከበረ

በአ/ የደቡብ ኮሪያው ዲፕሎማት በወሲብ ቅሌት ተጠርጥረው ወደ አገራቸው ተባረሩ፣የአገሪቱ መንግስት ለተፈጠረው ችግር ህዝቡን ይቅርታ ጠይቋል

የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ባለቤት የእንግሊዙዋ ጠቅላይ ሚኒስትርን ለማግኘት ጥረት እያደረጉ መሆናቸውን ገለጹ

በመተማ ንጹሃንን ማሳደድ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለጸ

ሰማዕታት ሲታሰቡ የቆሙለት ዓላማም እንዳይዘነጋ ተጠየቀ

በእነ አቶ በቀለ ገርባ ላይ የቀረበው የፈጠራ ሽብር ክስ ወደ ፈጠራ ወንጀል ክስ ተዛወረ

የአሜሪካ መንግስት በርካታ ክርስቲያኖችን በጅምላ ለማባረር መወሰኑ ታላቅ ተቃውሞ አጫረ

/ ዶናል ትራምፕን ብንመርጥም የዘር ማጥፋት ሰለባ ከመሆን አልዳንምአቤት ባይ ታሳሪ ክርስቲያኖች እሮሮ

ሌሎችም

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ወይም 712-432-8451 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

 

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *