Hiber Radio: የደህነት ባለስልጣኑ ለወ/ሮ አዜብ መስፍን የተሰጠ ምላሽ ፣የሰሜን ጎንደር ውጥረት፣የዘንድሮው የእሬቻ ባህልና የአገዛዙ ማስጠንቀቂያ፣በቅማንት አንድ ቀበሌ የተጭበረበረው ምርጫና ተቃውሞ፣ ከዓለም 10ሺህኛ ደረጃ ላይ ያለ ዩኒቨርስቲ ለሳሞራ የሰጠው ሽልማት፣የቴዲ አፍሮ ጥያቄ፣የግብጽ በአባይ ግድብ ላይ አዲስ ስጋትና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ  መስከረም 14 ቀን 2010  ፕሮግራም

<…የጉሊት ነጋዴዎች በላባቸው የሚያድሩ የዕለት ኑሯቸውን ለማሸነፍ የሚደክሙ እንጂ እንደነሱ የሕወሓት ባለስልጣናትና ቤተሰቦች አየር በአየር የሕዝብና የአገር ሀብት ዘርፈው በአንድ ቀን ጀምበር ሚሊየነርና ቢሊየነር አልሆኑም…አዜብም ሆነች ሌሎቹ የሕወሓት ባላስልጣናት ውሸት በመናገራቸው ልንገረም አይገባም ።ውሸት ባህላቸው ነው። ከዚህ ይልቅ በ1984 የአዜብ መስፍን ሙስና ይጣራ ተብሎ ኮሚቴ ተቋቁሞ ነበር። ከእነዚያ ኮሚቴዎች አንዱ ሲታሰር የቀሩት ግን …> አቶ አያሌው መንገሻ  የቀድሞው የደህነት ሹም ስለ አዜብ መስፍን የሰሞኑ <<ሀፍት የለኝም>>  ማለት  ጉዳይ ከህብር ጋር ካደረጉት ሰፋ ያለ  ቃለ ምልልስ(ክፍል አንድ)

የሰማያዊና የመኢአድ የወቅቱ መሪዎች በቅርቡ ከአገር ቤት መጥተዋል። በፓርቲዎቹ ውስጥ የሚነሱትን ጉዳዮች ጨምሮ ስለ ውጭ አገር ጉዟቸው የሰጡትን ምላሽ ያካተትንበት በወቅታዊ ጉዳይ ከዶ/ር በዛብህ ደምሴና ከአቶ የሺዋስ አሰፋ ጋር ተወያይተናል (ክፍል አንድን ያድምጡት)

እንግሊዝ ሰሞኑን ከግዛቷ እንዲወጣ ያስገደድችው ኢትዮጵያዊ ስደተኛ ህይወቱን ያጣበት ሁናቴ እና የማህበረሰቡ ቅሬታ ሲዳሰስ(ልዩ ጥንቅር)

ማር እስከ ጧፍ ክሊፕ ፣በድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን በአገር ቤት መከልከል ላይ ቀረቡ ኣለም አቀፍ ተቃውሞዎች (ከጋዜጠና ክንፉ አሰፋ ጋር ያደረግነው ውይይት የመጨረሻ ክፍል)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

የደህነት ባለስልጣኑ ለወ/ሮ አዜብ መስፍን ቃለ መጠይቅ ምላሽ ሰጡ

በደብረ ታቦር ውጥረት መንገስ

በቅማንት ስም በተደረገ ሕዝበ ውሳኔ የተጭበረበረው የአንድ ቀበሌ ምርጫ አስነሳው ተቃውሞ

የሕወሓት/ኢህአዲግ በዘንድሮው የኢሬቻ በዓል ላይ ያወጣው ማስጠንቀቂያ

የድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን ጥያቄ

የኢህአዲጉ ጄ/ል በዓለም 10ሺህኛ ደረጃ ላይ ከሚገኘው ዩኒቨርሲቲ የዶክትሬት ማእረግ ተቀበሉ

የህንዱ ካራቱሪ ኩባንያ” ከኢትዩጵያ ከመውጣቴ በፊት ካሳ ይከፈለኝ”ሲል ለአቶ ሀይለማሪያም ደሳለኝ ጥያቄ አቀረበ

ግብጽና በአወዛጋቢው የህዳሴ ግድብ  

እና ሌሎችም

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 ወይም 712-432-8451 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *