Hiber Radio: በቬጋስ አንድ ታጣቂ በወሰደው ጥቃት 50 ንጹሃን መገደላቸው፣የእሬቻ አከባበርና የሕዝቡ ተቃውሞ ፣ የኤርትራ ባድመ ላይ አዲስ ጥያቄ፣ የብ/ጄነራል ከማል ገልቹ ከኤርትራ መውጣት፣የከፋኝ ጸረ ወያኔ ጥቃት፣ በአክሱም ሙስሊሞች ላይ የሚደርሰው በደል፣የሙስናው ዘመቻ ባለስልጣናቱንና የሀይለማሪያምን የቅርብ ሰው ጋር ደርሷል መባሉና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ  መስከረም 21 ቀን 2010  ፕሮግራም

<…በአክሱም መስጊድ ሙስሊሙ እንዳይሰራ የሕወሃት መሪዎች ማገዳቸውን መላው ሙስሊም ሊያወግዘው ይገባል…> አቶ አቡ ሳድ በሙስሊም የትግራኢ ተወላጆች ላይ ስለሚፈጸመው መድልዎ ጉዳይ ከህብር ጋር ካደረጉት ሰፋ ያለ  ቃለ ምልልስ(ክፍል አንድ)

<..ወያኔም እንደ ማንኛውም አምባገነን ይወድቃል የትግራይ ሕዝብ ከሌላው ጋር በአገሪቱ ዘላቂ ሰላም ለማምታት የሚደረገውን ትግል መደገፍ አለበት…> አቶ ሐምዛ ሞሀመድ በትግራይ ሙስሊሞች ላይ በሀይማኖታቸው ሳቢያ ስለሚደርሰው አፈና ከሰጡን ቃለ መጠይቅ የተወሰደ(ክፍል አንድ)

ቃለ መጠይቅ በዳላስ ስለሚደረገው የሁሉን አቀፍ የሲቪክ ድርጅቶች ጉባኤ

በቬጋስ ባለፈው ዓመት በእሬቻ የሞቱትንና በአገሪቱ ሰላማዊ ተቃውሞውን ተከትሎ ለሞቱት የተጠራ የሳማ ማብራት

ክሬዲት እናስተካክላለን ስለሚሉትና ተጨማሪ መረጃ ስለ ክሬዲት(ከአትላንታ ከቲኬ ሾው አዘጋጅ ጋር ያደረግነው ቆይታ

የኬኒያው ም/ል ፕሬዜዳንት ቤትን ለመሰረቅ በተደረገ ወንጀል ውስጥ ተሳትፏል የተባለ ኢትዮጵያዊ የፍርድ ቤት ውሎው ሲዳሰስ (ልዩ ዘገባ)

 

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

በቬጋስ አንድ ታጣቂ በወሰደው እርምጃ 50 ንጹሃን መገደላቸው

የእሬቻ  አከባበርና የሕዝቡ ተቃውሞ

የኤርትራ  ባድመ ላይ ዳግም የቀረበ ጥያቄ

ብ/በጄነራል  ከማል ገልቹ በኤርትራ መንግስት እገዛ ወደ ውጪ አገር መውጣታቸው መገለጹ

 በእሬቻ በዓል ላይ የተገደሉት ወገኖች ቤተሰቦች እንዲካሱ፣ገዳዮችም ለፍርድ እንዲቀርቡ ተጠየቀ

የከፋኝ ጸረ ወያኔ ጥቃት

መላው ሙስሊም ከአክሱም ሙስሊሞች ጎን እንዲቆም መጠየቁ

የኦጄ ከእስር መውጣት

የኢህአዴግ መንግስት ሙስኞች ያላቸው አባላቱን ከፍርድ ቤት አቀረብኳቸው አለ

የአቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ የቅርብ ሰውም ይገኙበታል

ይህ በእንዲህ እንዳለ ዘግይቶ በረደሰን መረጃ የ64 ዓመቱ የኔቫዳ ሜስኪት ነዋሪ የሆነው ስቲፐን ፓዶክ ግድያውን ከፈጸመ በሁዋላ ፖሊስ ወደ ክፍሉ ሲገባ ራሱን ሳይገድል እንዳልቀረ ፖሊስ አስታውቋል።

እና ሌሎችም

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 ወይም 712-432-8451 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *