Hiber Radio: በአምቦ ሰራዊቱ እርስ በእርስ መታኮሱ፣በአሜሪካ ሴናተሮች ጥያቄ ሀይለማሪያምና የክልል ፕሬዝዳንቶች በተገኙበት በአገሪቱ ቀውስ ላይ ውይይት መደረጉ ፣በዛምቢያ ኢትዮጵያዊያን ህገ ወጥ የተባሉ ስደተኞች የሰሞኑ እስር ፣የአቶ አባ ዱላ ገመዳ ለእነ አቶ በቀለ ገርባ ምስክርነት መጠራት እና ስልጣናቸውን የለቀቁበት ምክንያት ይፋ መሆን፣የኤርትራዊ አትሌት የወርቅ ሜዳሊያውን መነጠቅና እገዳ እና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ  ጥቅምት 5 ቀን 2010  ፕሮግራም

<…መኢአድ በአሁኑ ወቅት በሕዝቡ ውስጥ እንጂ ከመንግስት ጋር ከሚሰሩትና በአገሪቱ ተቃዋሚ እንዳለ በሚያስመስሉት በእነ ዶ/ር በዛብህ ደምሴ አይወከልም። አንዳንድ ዲያስፖራዎች የምናከብራቸው አንዳንድ ምሁራን ከእነሱ ጋር እንሰራለን ብለው መነሳታቸው እኛን አሳዝኗል …> አቶ ዘመነ ምህረት የመኢአድ ሕጋዊው የቀድሞ ም/ፕሬዝዳንት በቅርቡ ለህብር ቃለ መጠይቅ የሰጡትን የወቅቱ ሊቀመንበር ዶ/ር በዛብህ ደምሴን ተቃውሞ ከሰጠን ቃለ መጠይቅ የተወሰደ ( ያድምጡት)

<..ይሄ የኦሮሞ ወጣቶች የወሰዱት እምባጮን ለማረም በሚል የሰሞኑ እርምጃ ትልቅ እንዚህ በጠላትነት የተፈረጁ ወገኖችን ትብብር የሚአሳይና ወያኔን ያስደነገጠ ነው …>  አክቲቪስት ሙሉነህ ዮሐንስ የኦሮሞ ወጣቶች በባህርዳርና በጎንደር ስላደረጉት ቆይታ ከሰጠን ምላሽ (ቀሪውን ያድምጡት)

<…የኦሮሞ ወጣቶች ከዚህ ቀደም ጎንደር ላይ የኦሮሞ ደም ደሜ ነው የተባለውን በተግባር ያስመሰከረ እርምጃ መውሰዳቸው ወደፊትም በጋራ ታግሎ ስርኣቱን ለመጣል ለሕዝቦች ትብብርና አንድነት ትልቅ መሰረት የጣለ እርምጃ ነው ። የአቶ አባዱላም ጉዳይ ቢሆን….>  አቶ ነጌሳ ኦዶ የኦፌኮ ዓለም አቀፍ የድጋፍ ቡድን ሊቀመንበር  ከሰጠን ቃለ መጠይቅ የተወሰደ(ቀሪውን አዳምጡት)

ቃለ መጠይቅ ከአርበኞች ግንቦት 7 አባል ጋር በኤርትራ ስለተደረገው ጉባዔ (አድምጡት)

አሜሪካ ውስጥ ሁለት ፍቅረኛሞችን በመግደል ተጠርጥሮ ወደ አ/አ የኮበለለው ግለስብን የማደን ዘመቻ ሲቃኝ (እውነተኛ እና ልዩ ጥንቅር)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

በአምቦ ሰራዊቱ እርስ በእርስ መታኮሱ

በአሜሪካ ሴናተሮች ጥያቄ ሀይለማሪያምና የክልል ፕሬዝዳንቶች በተገኙበት በአገሪቱ ቀውስ ላይ ውይይት መደረጉ

በዛምቢያ ኢትዮጵያዊያን ህገ ወጥ የተባሉ ስደተኞች የሰሞኑ እስር

የአቶ አባ ዱላ ገመዳ ለእነ አቶ በቀለ ገርባ ምስክርነት መጠራት እና ስልጣናቸውን የለቀቁበት ምክንያት ይፋ መሆን

የኤርትራዊ አትሌት የወርቅ ሜዳሊያውን መነጠቅና እገዳ

መኢአድ በእነ ዶ/ር በዛብህ እንደማይወከል መገለጹ

የአጼ ሐይለስላሴ የልጅ ልጅ ጋብቻ

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 ወይም 712-432-8451 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *