Hiber Radio: የሕወሃት ወታደራዊ ኮሚቴ የህዝቡን ተቃውሞ አያስቀርም መባሉ፣ከአላሙዲ ጋር የታሰሩት ተደበደብን ማለታቸው፣የኮ/ል ደመቀ አቤቱታና የፍርድ ቤቱ ውሳኔ፣የኤርትራ ወታደራዊ አቅሟን ማደራጀትና የቀረበባት ዓለም አቀፍ ወቀሳ፣የሔጉ ፍርድ ቤት በቀይ ሽብር ወንጀል ፈጻሚው ላይ ለውሳኔ መቅጠሩ፣ የግብጽ በአባይ ላይ አዲስ ተቃውሞ እና ሌሎችም ዜናዎች አሉ

የህብር ሬዲዮ  ህዳር 3 ቀን 2010  ፕሮግራም

የሕወሓት አዲሱ የብሄራዊ ደህነት ምክር ቤት እና የሕዝቡ የውጥ ፍላጎት፣በኦህዴድ እና ብአዴን ውስጥ የታዩ ለውጥ ደጋፊዎች፣የተቃዋሚዎች ሚናና የወደፊት የአገሪቷ ዕጣ ላይ ከሁለት አክቲቪስቶች ጋር ተወያይተናል  የኦፌኮ ዓለም አቀፍ ድጋፍ ቡድን መሪ ነጌሳ ኦዶና አቻምየለህ ታምሩ ጋር ያደረግነው ቃለ መጠይቅ እነሆ (አድምጡት)

ከኮ/ል ደመቀ ዘውዱ ጠበቆች አንዱ ስለ ፍርድ ቤቱ ውሳኔ ማብራሪያ ሰጥተውናል (አድምጡት)

ዘሔግ የሚገኘው ፍርድ ቤት ዕድሜ ልክ እንዲቀጣ ዐቃቤ ሕግ የጠየቀበት የደርግ ቅ ሽብር ወንጀል ተጠርታሪ ላይ የሰሞኑ የፍርድ ቤት ውሎና በሳን ሆሴ የሚገኙት የፍርድ ቤቱ ምስክር ከህብር ሬዲዮ ጋር ተወያይተዋል (ቀሪውን ያድምጡት)

“በኢትዩጵያ ውስጥ አስታዋሽ ያጡ ህጻናት ህይወትን

እቀይራለሁ”ትውልደ ኢትዩጵያዊቷ እና የእስራኤል የቁንጅና ንግስቷ ቲቲ አየነው(ልዩ ጥንቅር)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

የሕወሃት ወታደራዊ ኮሚቴ የህዝቡን ተቃውሞን አያስቀርም መባሉ

ከአላሙዲ ጋር የታሰሩት ተደበደብን ማለታቸው

የኮ/ል ደመቀ አቤቱታና የፍርድ ቤቱ ውሳኔ

የኤርትራ ወታደራዊ አቅሟን ማደራጀትና የቀረበባት ዓለም አቀፍ ወቀሳ

የሔጉ ፍርድ ቤት በቀይ ሽብር ወንጀል ፈጻሚው  ላይ ለብይን መቅጠሩ

 የግብጽ በአባይ ላይ አዲስ ተቃውሞ

በግሪክ ኢትዮጵያውአን ስደተኞች መታሰር

በኢትዪጵያ ውስጥ ለደረሱት ጓሳ ተኮር ግጭቶች ኢህአዲግ ቤንዚን ማርከፍከፉን አንድ ምእራባዊ ምሁር ማጋለጣቸው

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 ወይም 712-432-8451 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *