Hiber Radio: ሰራዊቱ በአጋዚና በዘረኛ መሪዎቹ ላይ እንዲዘምት የቀረበ ጥሪ፣የጎረቤት የሶማሊያ መንግስት የኢህአዴግን አገዛዝ ቀዩን መስመር አለፈ ብሎ ማስጠንቀቁ፣የሕወሓትና የአማራ ጄኔራሎች ስብሰባ፣የቄሮ አዲስ ጥሪና ማስጠንቀቂያ፣የሞያሌው ጭፍጨፋና መዘዝ፣የዱባይ ሆስፒታልና ኢትዮጵያዊቷ ሕመምተኛ ጉዳይ፣የሆሊውድ አርቲስቶች ከኢትዮጵያውያን ጋር ተያይዞ የቀረበባቸው ተቃውሞ እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

የህብር ሬዲዮ  መጋቢት 2 ቀን 2010  ፕሮግራም

የመከላከያ ሰራዊቱ ዘረኛ መሪዎቹንና ለጭፍጨፋ ያዘጋጁትን የአጋዚ ጦር የገዛ ወገኑን እየገደለ እስከመቼ ይታገሳል? ሰራዊቱ የታለ የተነሳው? በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከሰራዊቱ ጥናትና ምርምር ሀላፊ ከነበሩ እና  ከሰብዓዊ መብት ተሟጋች ጋር በጋራ ተወያይተናል  (ክፍል አንድን ያድምጡት)

አገር ቤት በህዕቡ የሚንቀሳቀሰው የኢትዮጵያ ሕዝብ ብሔራዊ ፓርቲ(ኢሕብፓ) ማነው? በእርግጥ በትጥቅ በአገር ቤት እየታገለ ነው? የድርጅቱ ሊቀመንበር ለመጀመሪያ ጊዜ ከህብር ጋር ቆይታ አድርገዋል(ያድምጡት)

በኢትዬጵያ ላይ ላንዣበበው ፓለቲካዊ  ኪሳራ የሀይማኖት አባቶች ሚና ሲፈተሽ (ልዩ እና ወቅታዊ ዘገባ)

እና ሌሎችም

ዜናዎቻችን

ሰራዊቱ በአጋዚና በዘረና መሪዎቹ ላይ ዘምቶ ከሕዝቡ ጎን እንዲቆም ጥሪ ቀረበ

ጎረቤት ሶማሊያ የኢህአዴግ አገዛዝ ቀዩ መስመርን አልፏል  ስትል አስጠነቀቀች

የሕወሓትና ስልጣን አልባዎቹ የአማራ ጄኔራሎች የሰሞኑ ስብሰባ

ሕዝቡ መሳሪያውን እንዳያስረክብ የቀረበ ጥሪ

ቄሮ የጠራው የነዳጅ ዝውውር እቀባና ማስጠንቀቂያ

የሞያሌውን ጭፍጨፋ ተከትሎ ዜጎች ወደ ጎረቤት አገር መሰደዳቸው

የኢትዮጵያው አገዛዝ የውጭ አገር ጋዜጠኛ እና የአገር ቤት ጦማሪን ማሰሩ ተቃውሞ ገጠመው

ኢትዮጵያ ውስጥ ንጹሃንን የገደሉ  ለፍርድ እንዲቀርቡ አለማቀፋዊ ጥሪ ቀረበ

የዱባይ ሆስፒታል ለኢትዮጵያዊቷ ህመምተኛ የዕዳ ስረዛ ማድረጉ

እና ሌሎችም  ዜናዎች አሉ

 Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596  በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *