Hiber Radio:ጠ/ሚ/ር ዶ/ር አብይ አህመድ አገሪቱ ያለባትን ዋና ችግር በፓርላማ ገለጹ፣ሰው ከእስር ሲፈታ አይናቸው የሚቀላ እንደሉ ጠቆሙ፣አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ስለ ሚጸጽታቸው ጉዳይ ተናገሩ፣የሕወሃት የጦር መኮንኖች ዶ/ር አብይን የሚያጥላላ ቅስቀሳ ማድረጋቸው ተገለጸ፣ጣሊያን ኤምባሲ 27 ኣመት የተጠለሉት ባለስልጣናት መውጣታቸው ተገለጸ፣አዲሱ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ከሁሉም ሕዝቦች ጋር በአጋርነት እንደሚሰለፍ አስታወቀ፣ የኤፈርት ጉዳይ፣በእየሩሳሌም በአባቶች ላይ የተወሰደው እርምጃ ያሰነሳው ዲፕሎማሲያዊ ቁርሾ ማስነሳት እና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ ሰኔ 10 ቀን 2010  ፕሮግራም

በአዋሳና በወልቂጤ የተፈጠረው ዘር ላይ ያነጣጠረ ጥቃት በሕወሓትና ደህዴን በጋራ የተቀነባበረ መሆኑ ተገለጸ ልዩ ቃለ መጠይቅ ከደቡብ ኢትዮጵአ አረንጓዴ ኮከቦች ህብረት ሊቀመንበር አቶ ሽመልስ ኪታንቾ ጋር (ያድምጡት)

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ መሪ ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ከህብር ሬዲዮ ጋር አደረገው ሰፋ ያለ ውይይት (ክፍል አንድን አድምጡት)

በምርጫ ያሸነፈው ትውልደ ኢትዮጵያዊ አሌክሳንደር አሰፋ ጥሪ

ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ በሚወስዷቸው እርምጃዎች ላይ የገጠሟቸው ትችቶች እና ድጋፎች ሲዳሰሱ(ልዩ ጥንቅር)

እና ሌሎችም

ዜናዎቻችን

ጠ/ሚ/ር ዶ/ር አብይ አህመድ አገሪቱ ያለባትን ዋና ችግር በፓርላማ ገለጹ

 ሰው ከእስር ሲፈታ አይናቸው የሚቀላ እንደሉ ጠቆሙ

አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ስለ ሚጸጽታቸው ጉዳይ ተናገሩ፣ስለ ቀጣዩ የአገሪቱ የፓለቲካ ትግል አቅጣጫም ግምት ሰነዘሩ

የሕወሃት የጦር መኮንኖች ዶ/ር አብይን የሚያጥላላ  ቅስቀሳ ማድረጋቸው  ተገለጸ

ሁለት የቀድሞው የደርግ ከፍተኛ ባለስልጣናት ለ27 አመታት ተጠልለውበት ከነበረው የአ/አው የጣሊያን ኢምባሲ በሰላም እንዲወጡ ተደረጉ ተባለ

አዲሱ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ከሁሉም ሕዝቦች ጋር በአጋርነት እንደሚሰለፍ አስታወቀ

 ኤፈርት የዘረፈውን የሕዝብ ሀብት ሳይመልስ ወደ ግል ይዞታነት እንዲዛወር ተወሰነ

በእየሩሳሌም በአባቶች ላይ የተወሰደው እርምጃ ያሰነሳው ዲፕሎማሲያዊ ቁርሾ

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596  በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *