Hiber Radio: የፌደራሉ ባለስልጣን ላይ ጥቃት መሰንዘሩ፣የሶማሌው ፕ/ት ማስጠንቀቂያ፣ዶ/ር አብይን መስቀል አደባባይ ለመግደል የሞከሩት የደህነቱ ባለስልጣናት መሆናቸው መገለጹ፣ማዕድን የሚያወጣ ኩባንያ ስራ ማቆሙ፣ግብጽ የስለላ ሹሟን አዲስ አበባ መላኩዋ፣የስደተኛ ጉዳያቸው ያላለቀ በኢትዮጵያ ባለው ሁኔታ አይስጉ መባሉ፣ፕ/ት ትራምፕ በታዋቂው ሴናተር ጆን ማኬይን ቀብር እንዳይገኙ መታገዳቸው እና ሌሎችም አሉን

የሕብር ሬዲዮ ነሐሴ 20 ቀን 2010  ፕሮግራም

በኢትዮጵያ የልዑካን ቡድን የላከው መላው አማራ ሕዝብ ድርጅት(መዐሐድ) ከብአዴን እና ከአብን ጋር እሰራለሁ ብሏል ያስቀመታቸው ጉዳዮችስ ምንድናቸው? ከፓርቲው ም/ል ሊቀመንበር አቶ መንግስቱ አስፋው ጋር ቆይታ አድርገናል(ክፍል አንድን ያድምጡት)

በአሜሪካና በካናዳ ያሉትን ጨምሮ በስደት መጥተው ጉዳያቸውን የሚከታቱ አሁን የተፈጠረው የፖለቲካ ጉዳይ ያሰጋቸው ይሆን የሕግ ባለሙያ ከሆነው ልጅ ተክለሚካኤል አበበ ጋር ተወያይተናል(ያድምጡት)

የታገዱት አቶ በረከት ስምኦን በረከት ከፊል እኩይ ተግባራትና እጣ ፈንታቸው ሲፈተሽ(ልዩ ትንታኔ)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

የፌደራሉ ባለስልጣን ላይ ጥቃት ተሰነዘረ

ዶ/ር አብይን ለመግደል መስቀል አደባባዩ የቦንብ ጥቃት በደህነቱ ባለስልጣናት የተቀነባበረ ነው መባሉ

የሶማሌ ክልል ፕ/ት አስጠነቀቁ

በኢትዮጵያ ውስጥ የከበሩ ማዕድናትን የሚቆፍረው የውጭ ድርጅት ስራውን አቋረጠ

ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ የህዳሴው ግድብ ግንባታ መጓተት የአገዛዙ ተቋምን ወቀሱ

ግብጽ የስለላ ሹሟን ወደ አ/አ ላከች

የኮ/ል መንግስቱ ኃ/ማርያም በቅርቡ አይደመሩም ተባለ

የኦዴግ ከፍተኛ አመራር የነበሩት አቶ ዘውዴ ጉደታ የመታሰቢያና የጸሎት ስነ ስርዓት ሊካሄድ ነው

ፕ/ት ትራምፕ ታዋቂው አሜሪካዊ ሴናተር ጆን ማኬይን ቀብር ላይ እንዳይገኙ ታገዱ

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596  በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *