Hiber Radio:የወላይታ ውጥረት እና የጸጥታ ሀይሉ እርምጃ፣የእነ ጃዋር ዳኛ ይቀየር ማለት ፣የአቶ ልደቱ ሽጉጦች፣የኮሪያ ዘማች ፣ኢትዮጵያዊው ነጋዴ ደ/አፍሪካ ውስጥ በሲጋር ምክንያት ተገደለ እና ሌሎችም ዜናዎች

የሕብር ሬዲዮ ሐምሌ 3/4 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

ወቅታዊ የኢኮኖሚ ችግሮች እና በፖልቲከኞቹ በኩል እየቀረቡ ያሉት የድጋፍ አማራጮች ምንድን ናቸው? (ወቅታዊ ውይይት ያድምጡት)

የአቶ ሽመልስ አዱኛ ንግግር እና ፖለቲካዊ አንደምታው የሕብር ሬዲዮ አዘጋጆች ወቅታዊ ውይይት

ከጸረ ሽብር ግብረ ኃይል እስከ ሪፐብሊካን ጋርድ (ልዩ ጥንቅር)

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

የወላይታ ውጥረት እና የጸጥታ ሀይሉ እርምጃ

የእነ ጃዋር ዳኛ ይቀየር ማለት

ኢትዮጵያዊው አንጋፋ የኮሪያ ዘማች ዛሬም ለሰላም ስል ልዝመት አሉ

አሜሪካዊው እጩ ተወዳዳሪ የምረጡኝ ዘመቻቸውን በአማርኛ ቋንቋ አስተላለፉ

ኢትዮጵያውያን ተገን ጠያቂዎች በየመን ውስጥ አጣብቂኝ ውስጥ ወድቀዋል ተባለ

ኢትዮጵያዊው ነጋዴ ደ/አፍሪካ ውስጥ በሲጋር ምክንያት ተገደለ

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *