Hiber Radio: ጃዋር ታሟል ተብሎ ተቃውሞ ተጠራ እሱም ታምሜያለሁ አለ፣የልደቱ የችሎት ውሎ፣ የሻለቃ ዳዊት ጥሪ፣አዲሱ የኢኮኖሚ ድጋፍ፣ የአሥራት ጋዜጠኞች ፣ የወላይታ ጉዳይ ፣ የታገቱት ተማሪዎች እና ሌሎችም አሉ

የሕብር ሬዲዮ ሐምሌ 10/11 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

የኢኮኖሚ ጫናውን ተከትሎ አስቀድሞ ፋታ ያገኘንባቸው መላዎች እንዴት ሊቀጥሉ ይችላሉ? ከአትላንታ ቲኬ ሾው አዘጋጅ ጋር የተደረገ ውይይት

ሌሎችም

ዜናዎቻችን

የጃዋር ታሞሜያለሁ ማለት

የልደቱ የችሎት ውሎ

የሻለቃ ዳዊት ጥሪ

የአሥራት ጋዜጠኞች እና ዓለም አቀፍ ተቋማት

የወላይታ ጉዳይ

የታገቱት ተማሪዎች

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596 በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *