Hiber radio የህብር ሬዲዮ የቀጥታ ስርጭት በመደበኛው ቀንና ሰዓት እንደቀጠለ ነው

ህብር ሬዲዮ የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ የተለያዩ ፈታኝ ሁኔታዎች ሲገጥሙት ቢቆዩም እነዚህን ሁኔታዎች ተቋቁሞ ከአምስት ዓመታት በላይ ዘወትር ዕሁድ ሲያሰራጭ ከቆየበት ኬ.አር.ኤል.ቪ ራዲዮ ጣቢያ ጋር የነበረውን ኮንትራት በጣቢያው ፍላጎት …

Read More

Hiber Radio: ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ አሜሪካ ለአንባገነኑ ስርዓት ድጋፍ እየሰጠች መሆኗ እንዳስገረማቸው ገለጹ * በርሃብ ሳቢያ ከሰንኣ እስር ቤት ሊያመልጡ የሞከሩ ሁለት ኢትዮጵያውያን ሞቱ የቆሰሉም አሉ * ሁለት ኢትዮጵያውያን ነጋዴዎች ደቡብ አፍሪካ ውስጥ የዘረኝነት ጥቃት ደረሰባቸው * የአውዳመት ገበያ ትንታኔ እና ሌሎችም….

የህብር ሬዲዮ  ሚያዚያ 4  ቀን 2007 ፕሮግራም                                ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሳዔው አደረሳችሁ  < …የመን ላለነው ኢትዮጵያውያን መፍትሄው በጋራ ሆኖ ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀልና የስደተኞች ጉዳይ ኮሚሽን …

Read More