የተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራሮች የእምነት ክህደት ቃላቸውን ‹ሰጡ›

በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር ‹‹ኢትዮጵያ ውስጥ ብቸኛው አሸባሪ ህወሓት/ኢህአዴግ ነው›› አብርሃ ደስታ ‹‹የጦር ችሎት በሚመስል ችሎት እየተንገላታን ነው›› የሺዋስ አሰፋ በእነ ዘላለም ወርቃገኘሁ የክስ መዝገብ የሽብር ክስ የተመሰረተባቸው የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮችና …

Read More

የህብር ሬዲዮ መጋቢት 6 ቀን 2007 ፕሮግራም

<…የኢትዮጵያ ሕዝብ የአገዛዙን ዘረኛ ቅስቀሳ ቦታ መስጠት የለበትም እውነተኛ የሀይማኖት መሪዎችም በሀይማኖት ስም ስርዓቱ አንዱን ከሌላው የሚያደርገውን ማጋጨት ሊያወግዙ ይገባል ።ይህን ስል ግን በሀይማኖት ስም የተሸሸጉ የአገዛዙ ካድሬዎች…> ጋዜጠኛና አክቲቪሰት …

Read More

አስመራ ከተማን ያጠቃው “የኤርትራ አገራዊ ደህንነት ግምባር” መግለጫ ሰጠ!

(ትርጉም ጌታቸው ረዳ ኢትዮጵያን ሰማይ ድረገጽ አዘጋጅ) የወያኔ እገዛ የሚደረግለት ኢትዮጵያ ውስጥ መሰረቱ ያደረገ “የኤርትራ አገራዊ ደህንነት ግምባር” ብሎ ራሱን የሚጠራ ኢሳያስ አፈወርቂን ከሥልጣን ለማስወገድ የተቋቋመ ሽምቅ ተዋጊ ሃይል በፈረንጆች …

Read More

ዘንድሮ ለአምስተኛ ጊዜ በሚካሄደው ጠቅላላ ምርጫ የቀድሞ የትግል አጋሮች የነበሩት ዶ/ር አዲስ ዓለም ባሌማና አቶ ገብሩ አሥራት በመቐለ የምርጫ ክልል ሕወሓት/ኢሕአዴግንና አረና መድረክን ወክለው እንደሚፎካከሩ ታወቀ፡፡

በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር እንዲሁም የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር የነበሩት ዶ/ር አዲስ ዓለም ባሌማ ኢሕአዴግን ወክለው የሚወዳደሩ ሲሆን፣ የቀድሞው የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር የነበሩትና ሕወሓት ባጋጠመው ክፍፍል ከፓርቲው የተወገዱት አቶ …

Read More

የኢትዮጵያ የ “ዲፕሎማቶች ቁንጮ” መሳለቅያ ቅጥፈት፣ -ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም

ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የወባ ትንኝ ተመራማሪ የሆነ ሰው ስለዲፕሎማሲ ጥበብ እና ሳይንስ ምንድን ሊያውቅ ይችላል? ወይም ደግሞ እውነትን በመናገር እና ውሸትን በመናገር መካከል ያለው ልዩነት ምን ያውቃል? ወይም ደግሞ የለየለት …

Read More