Hiber Radio: የአረና የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ በአማራ ብሔር ተወላጆች ላይ በቤንሻንጉል የሚደረገው ጭፍጨፋ እንዲቆም ጠየቀ

በስልጣን ላይ ያለው አገዛዝ በሚያራግበው ዘረኛ ብሄርን ከብሄር ሐይማኖትን ከሀይማኖኢ የሚያጋጭ ፖሊሲ ሳቢአ በአገር ቤት በአማራ ብሄር ተወላጆች ላይ በቤንሻንጉል ጉምዝ የሚደረገው ጭፍጨፋ አሳዛኝና ስርዓቱ ሀላፊነቱን በመውሰድ ጭፍጨፋውን ሊያስቆም እንደሚገባ …

Read More

Hiber radio: “15 ሚሊዮን ህዝብ መደበቅ ሰማይን በመዳፍ ለመሸሸግ እንደ መሞከር ይቆጠራል” በውቀቱ ስዩም

በውቀቱ ስዩም ባገራችን ኣብዛኛው ዜጋ ለቀን ጉርስና ላመት ልብስ ሲታገል የሚኖር ነው፡፡ ጌቶች ደግሞ ኣማርጠው ይበላሉ፡፡ ኣማርጠው ይለብሳሉ፤በለስ ሲቀናቸው ደግሞ የሃያ ኣምስት ሚሊዮን ብር ቪላ ይቀልሳሉ፡፡ እንዲያም ሆኖ ደግሞ መከበርና …

Read More

Hiber Radio: ከፓሪሱ የአሸባሪዎች ጥቃት ማግስት በብቸኛው መስጊድ ላይ ጥቃት መፈጸሙ ማሕበረሰቡን ክፉኛ አሳዘነ

በታምሩ ገዳ ባለፈው ቅዳሜ እለት በካናዳ ማእከላዊ ኦንታሪዮ ግዛት (ፔተርቦሮው) በተባለች ከተማ ውስጥ ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ብቸኛ የአምልኮት ስፍራ(መስጊድ) በጥላቻ ስሜት በተነሳሱ ወገኖች መቃጠሉ በእምነቱ ተከታዮች ዘንድ ከፍተኛ መደናገጥ እና ቁጣ …

Read More

Hiber Radio: በኢትዮጵያ የስርዓት ለውጥ ካልመጣ ረሃብ ነገም ተመልሶ ይመጣል -ዶ/ር አክሎግ ቢራራ

በኢትዮጵያ ያለው ረሃብ በስልጣን ላይ ያለው አገዛዝ ውጤት ነው የሚል ሙግት ይቀርባል።ድርቅ እአለ ረሃብ የማይከሰትባቸው አገሮች በርካታ ናቸው። የአፍሪካ የዳቦ ቅርጫት በሚል በአንድ ወቅት የምትታወቀው አገራችን ኢትዮጵያ የረሃብ ምሳሌ መሆን …

Read More

Hiber radio: ከጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ ቤዛ እንሁን ለወገን ደራሽ ወገን ነው የሚል ጥሪ ካደረገው ኮሚቴ ሊቀመንበር ጋር

በስልጣን ላይ ያለው አገዛዝ ዛሬም ረሃቡን ለመደበቅ ሬሳ እስከመግረፍ ይሄዳል። ረሃብ ቀን አይሰጥም ለወገናችን እንድረስ ያሉ በአገር ቤት የሚገኙ አስራ ሶስት ግለሰቦች ብዙዎቼ ጋዜጠኞች ናቸው ለወገን ደራሽ ወገን ነው በሚል …

Read More

Hiber Radio: አንድ የውጪ ድርጅት በኢትዮጵያ ውስጥ ነፍሰጡር እናቶችን በሞባይል ሰልክ የማዋልድ ስራ ሊተገብር ነው

በታምሩ ገዳ ከወሊድ ጋር በተያያዘ የሚሞቱ የኢትዮጵያ እናቶች እና ጨቅላ ህጻንታን ቁጥር ለመቀነሰ ይረዳ ዘንድ አንድ የሰካንዲቪያን አገር ኩባንያ ኢትዮጵያ ውስጥ የሙከራ ሰራ እያካሔደ መሆኑ ታውቀ። የፈርንሳዩ የዜና አገልግሎት አጃንስ …

Read More

Hiber radio: ረሃብ ቀን ይሰጣል? … የጉድ ሀገር !

ነብዩ ሲራክ(ከሳውዲ) * ከንጉሱ እስከ ደርግ በድርቅ ቸነፈር በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎች ሲጠቁ የስርዓቱ ተቃዋሚዎች የአድሃሪ ፊውዳል ፣ ያልሰመረ አገዛዝ ውጤት እንደሆነ ይናገሩ ነበር * ንጉሱም ፣ ደርግም ኢህአዴግም የሚያስተዳድሩት ህዝብ …

Read More

Hiber radio: ኢትዮጵያ የኤርትራ የእግር ኳስ ቡደን ተጨዋቾች ወደ ግዛቷ እንዳይገቡ አገደች

በታምሩ ገዳ በመጪው የህዳር ወር መባቻ ላይ ኢትዮጵያ ታስተናግደዋለች ተብሎ የሚጠበቀው የ ምስራቅ እና የመካከለኛው አፍሪካ (CECAFA)የእግር ኳስ ወድድር ላይ ለመገኘት እድሉን ካገኙት የአካባቢው አገሮች ብሔራዊ ቡድኖች አንዱ የሆነው የኤርትራ …

Read More

Hiber radio: ዶ/ር አክሎግ ቢራራ በኢትዮጵያ ውስጥ መታተም ያልቻለውን አዲሱን <<ድርጅታዊ ምዝበራ >> መጽሐፋቸውን በአገር ቤት እንዲነበብ በኢንተርኔት በነጻ ለቀቁት

የቀድሞ የኣለም ባንክ የኢኮኖሚ አማካሪና በኢትዮጵያ የፖለቲካ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ጥናታዊ ጽሑፎችን በማቅረብ የሚታወቁት ዶ/ር አክሎግ ቢራራ በአሜሪካን አገር ታትሞ በአማዞን ላይ ዛሬም ድረስ በ22.44 ዶላር ሚሸጠውን <<ድርጅታዊ ምዝበራ የኢትዮጵያ<<እድገታዊ መንግስትና>> …

Read More