Hiber Radio: በካሊፎርኒያ የባልናሚስቱ አሸባሪዎች ጥቃት እና አሳዛኙ ድርጊት አስከተለው አደጋ ሲቃኝ

በአሜሪካው የካሊፎርኒያ ግዛት ሰሞኑን ሁለት ባልና ሚስት አሸባሪዎችበወሰዱት እርምጃ አንድ ሐበሻን ጨምሮ የ14 ሰዎች ሕይወት ጠፍቷል። እርምጃውን የወሰዱት አሸባሪዎች ማንነት እና አሳዛኙ ድርጊት ሂደትን በስፋት ዳሰነዋል (ልዩ ጥንቅር) የህብር ሬዲዮን …

Read More

Hiber radio: የመንግስት ታጣቂዎች በኦሮሚያ ክልል በሰላማዊ ሰልፈኞች ላይ የወሰዱት የሀይል እርምጃ ዓለም አቀፍ ውግዘት ገጠመው፣በአዲስ አበባ መሬት ዝርፊያ ስማቸው በቀዳሚነት የሚነሳው ወ/ሮ አዜብ መስፍን የማስተር ፕላኑን በመቃወም የተገደሉ ተማሪዎችን ጉዳይ አናናቁ ፣ዕቅዱን ጀምረነዋል እንጨርሰዋለን ሲሉ ዝተዋል፣ኢትዮጵያ በአወዛጋቢው ሕዳሴ ግድብ ላይ የተጀመረው ድርድር ይራዘምልኝ ስትል ጠየቀች፣ኢትዮ-ኬኒያ በጋራ ድንበሮቻቸው ላይ የጸጥታ እና ውጥረት የማብረድ ስራ ሊሰሩ መሆናቸውን አሳወቁ፣አገዛዙ በኦሮሚያ በማስተር ፕላን ስም የጀመረው የመብት ረገጣ የድርቁን አደጋ ትኩረት አቅጣጫ ለማስቀየርና ሕዝቡን ለመከፋፈል ሊጠቀምበት እየሞከረ መሆኑ ተገለጸ ፣ ቃለ መጠይቅ ከኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ዋና ጸሐፊ አቶ በቀለ ነጋ እና ከፓርቲው ዓለም አቀፍ የድጋፍ ቡድን ሰብሳቢ አቶ ነጌሳ ኦዶ ጋር በወቅታዊው የኦሮሞ ተማሪዎች ተቃውሞና የተወሰደው የግፍ እርምጃ ላይ ወቅታዊ ዘገባና ሌሎችም አሉን

የህብር ሬዲዮ  ህዳር 26 ቀን 2008 ፕሮግራም  <…የተማሪዎቹ ጥያቄ የዴሞክራሲ ጥያቄ ነው።የመብት ጥያቄ ነው። ተማሪዎቹ ቤተሰቦቻቸው ሲቸገሩ ሲፈናቀሉ ከመሬታቸው ሲነሱና ሲቸገሩ ያዩ ናቸው።ብሶት ነው ያስነሳቸው።በምንም መንገድ በዚህ አካባቢ ሌላው አይኑር …

Read More

Hiber radio: በጎንደር እስር ቤት ቃጠሎ በጥይትና በቃጠሎው የሞቱት ቁጥር በፖሊስ ከተገለጸው እንደሚበልጥ ተገለጸ ፣ማንነታቸው ከተለዩት የተወሰኑት ስርዓተ ቀብራቸው እየተፈጸ ነው

ትላንት በጎንደር ከተማ ቀበሌ 09 ውስጥ በሚገኘው ባዕታ እስር ቤት ውስጥ በእሳት ቃጠሎ ጉዳት የደረሰባቸው፣ቃጠሎ ሽሽት ሲሮጡ በእስር ቤቱ ጠባቂዎች፣በአካባቢውና በፌደራል ፖሊሶችና በታጣቂዎች ከተተኮሰ ጥይት የተገደሉት ቁጥር የአማራ ክልል ፖሊስ …

Read More

Hiber Radio: የዘንድሮው የዓመቱ የአስቀያሚዎች አሸናፊ አመራረጥ ታላቅ ተቃውሞ አሰነሳ

በታምሩ ገዳ አንዳንድ ጊዜ የዘመናችን የምርጫ እና የውድድር አይነቶች እና ይዘታቸውን ቀረብ ብሎ ለተመለከታቸው አጀይብ ያሰኛል።ሰሞኑን ከወደ ዙምባብዊ የተሰማው ዜና ከላይ የተጠቀሰው አባባልን ያጠናክረዋል። ነገሩ እንዲህ ነው።ሰሞኑን ዙምባብዊ ውስጥ ለሶስተኛ …

Read More

Hiber Radio: የሩሲያና የቱርክ ሰሞነኛው ወታደራዊና ፖለቲካዊ ፍጥጫ

አሸባሪውን አይ.ሲ.ስና አጋሮቹን በአጭር ጊዜ ወታደራዊ ጥቃት እያስጨነቀች ያለችው ሩሲያ የጦር ጄቷ በወዳጁዋ ቱርክ ተመቶ መውደቅ የፈጠረው የሁለቱ አገራት ወታደራዊና ፖለቲካዊ ፍጥጫ የዓለም አዲስ የሀይል አሰላለፍ ምልክት ይሆን? የሰሞኑን ሁኔታ …

Read More

Hiber radio: በመምህር ግርማ ላይ የቀረበው አዲሱ ክስ ከየት መጣ?

በመንፈሳዊ አባትነታቸውና አጥማቂነታቸው የሚታወቁት መምህር ግርማ ላኢ ከዚህ ቀደም ስምንት መቶ ሺህ ብር አጭበርብረዋል በሚል በሀሰት ክስ ቀርቦባቸው ክሱ ውድቅ ሆነ።ከመጀመሪአም በመምህሩ መያዝ ላኢ አንዳች ጥርጣሬ ያደረባቸው አንዩ ክስ ሲወድቅ …

Read More

Hiber radio: በረሃብ ለተጎዳው ወገን ሁሉም በቅድሚያ የራሱን አስተዋጽዎ እያደረገ ለዚህ ችግር ምክንያቱ ምንድነው የሚለው ላይ የራሱን የፖለቲካ አቋም ማራመድ ይችላል -ጋዜጠኛ አናኒያ ሶሪ

በኢትዮጵያ የተከሰተውን ድርቅ ተከትሎ የረሃብ አደጋ ቀስ በቀስ ሕዝቡን ከቀዬ እያሰደደ፣የህጻናትን ህይወት እየቀጠፈ፣ረሃቡን ተከትሎ የተለያዩ በሽታዎች እየታዩ ወገን የወገኑን እርዳታ የሚአልግበት ወቅት ላይ ነን።በስልጣን ላይ ላሉት ሰዎች ከ15 ሚሊዮን በላይ …

Read More