Hiber Radio: የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ቤተሰቦች እና ደጋፊዎች የነጻነቱን ታጋይ 62ተኛ የልደት በዓልን በተቃውሞ ጥሪ አከበሩ (ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ

የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ቤተሰቦች እና ደጋፊዎች የነጻነቱን ታጋይ 62ተኛ የልደት በዓልን በተቃውሞ ጥሪ አከበሩ “የአንዳርጋቸው መታሰር አንድን ሰው ወደ አንበሳ ጎሬ የመወርወር ያህል ይሰማኛል…የዛሬ ዓመት የአንዳርጋቸው የልደት በዓልን ከአንዳርጋቸው ጋር …

Read More

Hiber Radio: የአሜሪካ ዜግነት የያዙም፣ በግሪን ካርድ የሚኖሩም ሆነ ጥገኝነት ጠይቀው ያሉ ሁሉ ሊያዩት የሚገባ የፕ/ር አለማየሁ ገ/ማርያም ትንታኔ በፕሬዝዳንት ትራምፕ ትዕዛዝ ዙሪያ

<…የትራምፕ አካሄድ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ነኝ ስለተመረጥኩ የፈለኩትን አደርጋለሁ የሚል ያለማወቅም የማን አለብኝነትም ሊሆን ይችላል ።በፍርድ ቤት ግን በሕግ ፊት እሱም ከሌላው የተለየ ስልጣን እንደሌለው አሁን መገንዘብ አለበት። ፍርድ ቤቱ የፕሬዝዳንቱን …

Read More

Hiber Radio: የፕሬዝዳንት ትራምፕ ስደተኞች ላይ የጣሉትን እገዳ ውድቅ ያደረገው የፍርድ ቤት ውሳኔና የሽብር ጥቃት ሰለባ የሆኑት ኤርትራዊ ቤተሰቦች የሰጡት አስተያየት ሲቃኝ (ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ

የፕሬዝዳንት ትራምፕ ስደተኞች ላይ የጣሉትን እገዳ ውድቅ ያደረገው የፍርድ ቤት ውሳኔና የሽብር ጥቃት ሰለባ የሆኑት ኤርትራዊ ቤተሰቦች የሰጡት አስተያየት ሲቃኝ (ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር …

Read More

Hiber Radio: “ሕወሓት የሱማሌ ሕዝብን ከአማራም ሆነ ከኦሮሞ ወገኖቹ ጋር ለማጣላት የሚሰራውን ተንኮል ሕዝባችን አይቀበለውም” – አቶ ሀሰን አብዱላሂ – የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻነት ግንባር አመራር /ሊያደምጡት የሚገባ

<… የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻነት ግንባር  ወያኔ ሁሉንም ወገን እየገደለና እያሰቃየ ባለበት በዚህ ስለመገንጠል ማውራት ቅንጦት ነው። አሁን ሁላችን እተገደልን ነው በጋራ ተባብረን ይህን ስርዓት መጣል ላይ መረባረብ አለብን።ሕወሓት የሱማሌ ሕዝብን …

Read More

Hiber Radio: “ሕወሓት ለድርድር በረሃ የመጡትን ገድሏል… አሁንም ድርድር የሚለው ማጭበርበሪያ ነው” | ልዩ ቃለምልልስ ከአክቲቪስት ነጌሳ ኦዶ ዱቤና መስፍን አማን ጋር | ሊደመጥ የሚገባው

<…ተቃዋሚዎች ጋር እንደራደራለን የሚሉት እነሱ ቀለብ ከሚሰፍሩላቸው የስም ተቃዋሚዎች ጋር አንዳንዶችም በስልክ እየተጠሩ ገና ለገና እንታሰራለን በሚል የሚደረግ ሕወሃት/ኢህአዴግ ለራሱ ፕፖፖጋንዳ የሚያደርገው እንጂ ዶ/ር መረራ፣በቀለ ገርባን ጨምሮ በርካታ የተቃዋሚ መሪዎችና …

Read More

Hiber Radio: በእስር ላይ የሚገኙት ጋዜጠኛ አናኒያ ሶሪና ኤልያስ ገብሩ ለተባበሩት መንግስታት ዋና ጸሐፊና በአፍሪካ ሕብረት ለአሜሪካ አምባሳደር ደብዳቤ ጽፈው አገሪቱን ከአደገኛ ሁኔታ እንዲታደጉ ጠየቁ

በእስር ላይ የሚገኙት ጋዜጠኛ አናኒያ ሶሪና ኤልያስ ገብሩ ለተባበሩት መንግስታት ዋና ጸሐፊ  አንቶኒዮ ጉተሬስ  እና በአፍሪካ ሕብረት ለአሜሪካ አምባሳደር ሱዛን ዲ. ደብዳቤ ጽፈው አገሪቱን ከአደገኛ ሁኔታ እንዲታደጉ የጠየቁበትን ደብዳቤ ከእስር …

Read More

Hiber Radio: ፕሬዝዳንት ትራምፕ ከሰባት ሙስሊም አገራት በሚመጡ ስደተኞች አሜሪካ እንዳይገቡ የጣሉት ገደብና ከሜክሲኮ ጋር ያላቸውን ድንበር ለማጠር ያሳለፉት ውሳኔና የተከተለው ተቃውሞ ሲቃኝ (ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ

ህብር ሬዲዮን በቀጥታና ዘወትር በስልክ የሚያዳምጡን በርካታ አድማጮቻችን በገለጹት መሰረት አንዳንድ የቴሌፎን ኩባንያዎች በደቂቃ አንድ ሳንቲም አስቀድመው እንደሚጠይቁ ተረድተናል። ህብር ሬዲዮን ያለ ችግር ለማዳመጥ ተጨማሪ ቁጥሮች እነሆ 5639993994 ወይም 5639993988 …

Read More