Hiber Radio: የብሄርና የአንድነት ፖለቲካውን አስታርቆ ወደፊት መራመድ ይቻላል? ልዩ ውይይት (ዘሐበሻ-ህብር)

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 …

Read More

Hiber Radio: ለእነ አቶ መለስ ዜናዊ ሐውልት የሚያቆመው የአፍሪካ ህብረት ለኮ/ል መንግስቱ ኃ/ማሪያም የመንፈጉ ጉዳይ ሲፈተሽ(ልዩ ዘገባ) በታምሩ ገዳ

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 …

Read More

Hiber Radio: በአቶ በቀለ ገርባ ላይ የቀረበው የሀሰት ክስ በሽብርተኝነት አያስከስስም በወንጀል ሕጉ ይታይ ተባለ ፣ፍርድ ቤቱ በእነ ጉርሜሳ አያና መዝገብ ላይ ብይን ሰጠ

5 ተከሳሾችን በነፃ አሰናብቷል አቶ በቀለ ገርባ በወንጀለኛ መቅጫ ህጉ ተከላከል ተብሏል (በጌታቸው ሺፈራው) የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት ዛሬ ሀምሌ 6/2009 ዓ.ም በዋለው ችሎት በእነ …

Read More

Hiber Radio: <<..ማዕከላዊ ውስጥ የእግር ጥፍሮቼ ተነቅለዋል በሴትነቴ ጥቃት ተፈጽሞብኛል...>> የግፍ እስረኛዋ ወጣት ንግስት ይርጋ

በጎንደር ከዓመት በፊት በኮ/ል ደመቀ ዘውዱ የወልቃይት የአማራ ማንነት ኮሚቴ አባል በሕወሃት ደህንቶችና በትግራይ ልዩ ሀይል በሌሊት ታፍኖ ለመውሰድ መሞከሩን በመቃወም የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ በጎንደር በተካሄደ በሰላማዊ ሕዝባዊ የተቃውሞ ሰልፍ …

Read More

Hiber Radio: ጃዋር መሐመድ በአዲስ አበባ የኦሮሚያን ልዩ ጥቅም ለማስጠበቅ የተባለው አዋጅ ሕወሃት የማስተር ፕላን ማስፋፊያ ያለውን ተግባራዊ ለማድረግ የወጣ መሆኑን ገለጸ፣ኢትዮጵያ እና ህዝቧ በሕወሓት/ኢህአዲግ የጭቆና በትር ሲቀጠቀጡ ምዕራባዊያኖች ችላ ማለታቸው አሳፋሪ ነው ተባለ፣የሰሜን አሜሪካ የስፖርት ፌዴሬሽን ኢትዮጵያውያን በሼህ አላሙዲን ላይ ድል በመቀዳጀታቸው አመሰገነ፣ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን ስደተኞ ፈርንሳይ ውስጥ የተካረረ የቡድን ግጭት አደረጉ፣ከቤንሻንጉል ከአራት ዓመት በፊት የተፈናቀሉ የአማራ ገበሬዎችን ጨምሮ በባህር ዳርና በጎንደር አመጽ አስነሱ በሚል በሀሰተኛ የሽብር ክስ ተከሰሱ፣ኢትዮጵያዊው ባለሀብት የህዋት ባለስልጣናት ሕዝቤን እንዳልረዳ እንቅፋት ሆኑብኝ ይላሉ እና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ  ሰኔ 25 ቀን 2009 ፕሮግራም <…ሕወሃት አስቀድሞ በማስተር ፕላኑ ማስፋፊያ ስም ኦሮሞን መሬት ለመዝረፍ ያወጣውን እቅድ ተግባራዊ ለማድረግ ያወጣው አንዱን ከአንዱ ለማጋቸት ሆን ብሎ ያቀደበት የኦሮሞ ልዩ ጥቅም …

Read More