የሰላማዊው ትግል አርበኛ አንዷለም አራጌ ሁለተኛ መጽሐፉን ከእስርቤት ለንባብ አበቃ

አንዷለም አራጌ ከመንገድ ልጁን ከት/ቤት ሊአመታ ሲል የታፈነ፣ያለወንጀሉ ወንጀል ተለትፎበት በእስር ቤት ሲማቅቅ እነሆ አራት ዓመት ሊሞላው ሁለት ወር ብቻ ይቀረዋል። አንዷለም አራጌ ሲታሰር ይሄ የመጀመሪአው አይደለም። ከዚህ ቀደም ከቅንጅት …

Read More

ሰላማዊው ታጋይ አንዷለም አራጌ ከእስር ቤት ለልጁ ጻፈ-የሚሊዮኖች ድምጽ

ሁለት ሕጻናት አሉት። የመጀመሪያ ወንድ ልጁ ሩህ ይባላል። ከአራት አመታት በፊት፣ ልጁን ከትምህርት ቤት ሊያወጣ ወደዚያ ሲያመራ ታጣቂዎች ከበቡት። እየሰደቡ፣ እየደበደቡ ወደ ወህኒ ወሰዱት። አንድ ፖሊስ ይበቃ ነበር። ግን የለየለት …

Read More

አይ.ሲስ በሊቢያ በወገኖቻቸው ላይ የፈጸመውን ግፍ ለመቃወም ሰልፍ በወጡት ላይ እስራት ተፈረደባቸው

ሚያዝያ 14/2007 ዓ.ም አይ ኤስ አይ ኤስን ለመቃወም መንግስት በጠራው ሰልፍ ሰበብ ታስረው ‹‹ኢህአዴግ ሌባ ነው፣ ታፍነናል፣ ታስረናል፣ መለስ የሞተው ደንግጦ ነው፣ ሀይለማሪያም ደሳለኝ በቁሙ የሞተ ነው፣ ቴዎድሮስ ለህዝብ ነው …

Read More

የኢትዮጵያ ህግ ልዕልና ከአሜሪካ ፕሬዘዳንት ክብር በላይ ሊሆን ይገባዋል !

የኢትዮጵያ ነጻ ፕሬስ ጋዜጠኞችን “አሸባሪዎች” ብሎ በማሰር እና ከአገር እንዲሰደዱ በማድረግ የኢህአዴግ መንግስት ያላቋረጠ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን ሲፈጽም ቆይቷል። ይህን የሰብአዊ መብት መተላለፍ በመቃወም፤ በአገር ውስጥ እና በውጭ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን …

Read More

መንግስት ጦርነት እንደነበር በይፋ አመነ

አርበኞች ግንቦት ሰባት በስልጣን ላኢ ባለው አገዛዝ ላይ በሁለት የተለያዩ ቦታዎች ጥቃት ከፍቶ ለቀናት የዘለቀ ጦርነት መግጠሙን ከገለጸ ማግስት ጀምሮ ጦርነት የለም ሲሉ የነበሩ የአገዛዙ መገናኛ ብዙሃንና ባለስልጣናት በዛሬው ዕለት …

Read More

Hiber Radio ሰበር ዜና የጋዜጣ ስራ አስኪያጅ በአዲስ አበባ በደህነቶች ታፍኖ ተወሰደ ፣ከእነ ጋዜጠኛ ርዮት ዓለሙ በተጨማሪ ሌሎችም የታሰሩ ጋዜጠኞች እንዲፈቱ ሲፒጄ ጠየቀ

  የጋዜጠኛ ርዮት ዓለሙ እና ከዞን ዘጠኝ ጦማሪያን ሶስቱ ጋዜጠኞችና ሁለቱ ጦማሪያን መፈታት ለበርካታ ኢትዮጵያውያን ሰፊ መነጋገሪአ በሆነበት በአሁኑ ወቅት እንደ ሌሎች ሁሉ እንካን ከጠባቡ እስር ቤት ተፈታችሁ ያለውን የቀዳሚ …

Read More

Hiber Radio ሰበር ዜና የተፈቱት ጦማያን ቁጥር አምስት ደረሰ ፣በቀሩት ላይ የክስ ሒደቱ ይቀጥላል ፣ የቀሩት የፖለቲካ እስረኞች መጨረሻ አልታወቀም

ጋዜጠኛ ተስፋለም ወልደየስ ፣ጋዜጠኛ አስማማው ሃይለጊዮርጊስ፣ ጦማሪ ዘላለም ክብረት፣ማህሌት ፋንታሁንና ጋዜጠኛ ኤዶም ካሳዬ ዛሬ ማምሳውን በፍትሕ ሚኒስቴር ውሳኔ መፈታታቸው የታወቀ ሲሆን ከቤተሰብ መቀላቀላቸው ከአዲስ አበባ የወጡ መረጃዎች ገለጹ።የቀሩት በእስርና በስደት …

Read More