Hiber radio: ለመሆኑ ከ መለስ ዜናዊ እና ከ ኢሳያስ አፈወርቂ ባለ “ራእዪ መሪ” ማንኛው ናቸው?“መለስ ዜናዊ የአባይ ወንዝን ለመገደብ እንዳይሞክር አስጠንቅቄው ነበር” ፕ/ት ኢሳያስ አፈወርቂ

በታምሩ ገዳ ሰሞኑን “ቤላ አፍሪካ ” በተባለ ድሀረ ገጽ ላይ ማሊክ ሳር( Malick Sarr ) የተባሉ ጸሃፊ በአወዛጋቢው በሕዳሲው ግድብ ዙሪያ የኤርትራው ፕ/’ት ኢሳያስ አፈወርቂ እና የቀደሞው የኢትዮጵያው ጠ/ሚ/ር መለሰ …

Read More

Hiber Radio: ኬኒያ ከኢትዮጵያ የመብራት ሃይል በርካሽ ለመግዛት በጥድፊያ ላይ ነኝ አለች፣በጋምቤላ ውስጥ በሰላማዊ ዜጎች ላይ የተፈጸመው ግድያ በገለልተኛ ወገኖች እንዲጣራ ተጠየቀ፣ ሳውዲ አረቢያ 47 ኢትዮጵያዊያን ስደተኞችን ማሰሯን ገለጸች፣በኢትዮጵያ ወያኔ ስልጣን ላይ እስካለ በሕዝቡ መካከል የጎሳና የሀይማኖት ግጭት እንዳይከሰት አስቀድሞ የጥንቃቄ ስራ እንዲሰራ ጥሪ ቀረበ፣ የታላቁ ሰማዕት አርበኛና የሐይማኖት አባት አቡነ ጴጥሮስ መታሰቢያ ሐውልት ወደ ቦታው መመለስ የሕዝቡ የተቃውሞ ውጤት መሆኑ ተገለጸ፣ የዚካ ቫይረስ ያሰጋቸው የአሜሪካ ባለሰልጣናት ወንዶች ኮንዶም አሊያም መታቀብን እንዲከተሉ አሰጠነቀቁ እና ቃለ መጠይቅ ከአቶ ኦባንግ ሜቶና ከሐጂ ነጂብ መሐመድ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ሌሎችም አሉን

የህብር ሬዲዮ ጥር 29 ቀን 2008 ፕሮግራም <…በጋምቤላ ሰሞኑን የተከሰተው የጎሳ ግጭት ከዚህ በፊት በተለያዩ መንገዶች በሌሎችም አካባቢዎች ተከስቷል። ይሄ አይነቱ የጥላቻ እርስ በእርስ የመጋጨት ሁኔታ የመጣው ይሄ ስርዓት ከመጣ …

Read More

Hiber Radio: ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የምስክርነት ቃሉን ሰጠ- ‹‹የህሊና እስረኛ ነኝ›› እስክንድር ነጋ

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርቧል ። የህሊና እስረኛ መሆኑን ደግሞ አስረግጦ ነግሯቸዋል። በመጻፉ፣ሀሳቡን በመግለጹ ያለ ወንጀሉ ወንጀል ተለጥፎለት እንደ ቀሩት የህሊና እስረኞች መስዋእትነት እየከፈለ ነው።ዛሬም እስክንድር ይፈታ ስንል …

Read More

Hiber radio: ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ትግሉ አገር ቤት መግባቱንና እሳቸውም ከትግሉ እንደማይርቁ ገለጹ፣ ግንባሩ የኢትዮጵያን ህልውና ከሚቀበሉ ሀይሎች ጋር እንደሚሰራ ተናግረዋል፣በጋምቤላ ክልል በተቀሰቀሰው የጎሳ ግጭት የበርካት ሰዎች ሕይወት እየጠፋ ነው ቤት ንብረት ወድሟል፣ ምዕራባዊያን ዲፕሎማቶች ዜጎቻቸው ወደ ስፍራው እንዳይጓዙ ጥብቅ ማስጠቀቂያ ማስተላለፋቸው ተገለጸ፣ በጋምቤላ የተከሰተው የጎሳ ግጭት ሳይሆን አገዛዙ የሚያካሂደው የዘር ማጥፋት ወንጀል መሆኑ ተገለጸ፣ የሱዳን ከፍተኛ ባለሰልጣናት አወዛጋቢው የኢትዮ- ሱዳን ድንበርን መጎብኘታቸው ታወቀ፣የተመድ ዋና ጸሐፊ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ኢትዮጵያንነ ሕዝባን እንዲታደጋት አዲስ አበባ ላይ ጥሪ አቀረቡ የሚሉና ቃለ መጠይቅ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ስለተገኙበት የዲሲ ስብሰባ፣በአገር ቤት ትኩረት ስላላገኘው አሳሳቢ የረሃብ አደጋ፣በጋምቤላ ወቅታዊ የዘር ማጥፋት እርምጃ ለይ እንዲሁም ስለ ዚካ ቫይረስ ወቅታዊ ዘገባ እና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ ጥር 22 ቀን 2008 ፕሮግራም <…የአርበኞች ግንቦት ሰባት ትግል የደረሰበትን ከፍተኛ ደረጃ የሚያሳይ ታልቅ ስብሰባ ነው። ፕ/ር ብርሃኑ የአርበኞች ግንቦት ሰባት ወታደሮች ኢትዮጵያ ውስጥ ናቸው ትግሉ አገር ቤት …

Read More