Hiber Radio: በአማራና በኦሮሚያ ክልል የሚደረጉትን ሕዝባዊ የተቃውሞ ሰልፎች ሁሉም እንዲደግፍ ጥሪ ቀረበ፣የሕወሃት አገዛዝ ሕግ ጥሶ ሰልፉን የማደናቀፍ ሩጫው ተቀባይነት አላገኘም

በስልጣን ላይ ያለው አገዛዝ በሉት ሃያ አምስት ዓመታት በአማራ በኦሮመ ሕዝቦች ለይ ከሚአደርሰው የከፋ በደል በተጨማሪ ለሕዝቡ ሰላማዊ ጥያቄ የሚሰጠው የጥይት ምልስን ለመቃወም፣ የሕዝብ መብት እንዲከበር ለመጠየቅ በመላው ኦሮሚያ እና …

Read More

Hiber Radio: < ስርዓቱ ኦሮሞና አማራን ለማጋጨት የጣረው ከሽፏል > አክቲቪስት አሚን ጁዲ ፣<አሁን የቀረው ብሄራዊ ለውጥ ወደሚያመጣ ተቃውሞ ማሸጋገር ነው> ዶ/ር ሙሉጌታ ካሳሁን የቀድሞ የኢ/ራዕይ ሊቀመንበር (ልዩ ቃለ ምልልስ)

< ስርዓቱ ኦሮሞና አማራን ለማጋጨት የጣረው ከሽፏል > አክቲቪስት አሚን ጁዲ ፣<አሁን የቀረው ብሄራዊ ለውጥ ወደሚያመጣ ተቃውሞ ማሸጋገር ነው> ዶ/ር ሙሉጌታ ካሳሁን የቀድሞ የኢ/ራዕይ ሊቀመንበር (ልዩ ቃለ ምልልስ) የኦነግ የፖለቲካ …

Read More

Hiber Radio: የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ የምርጫ ፉክክር እና አሜሪካዊያን ሙስሊሞች ፣ ጥቁሮች እና ላቲኖች ስለ ምርጫው ምን የሚሉት ነገር አለ?(ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ

የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ  የምርጫ ፉክክር እና አሜሪካዊያን ሙስሊሞች ፣ ጥቁሮች እና ላቲኖች ስለ ምርጫው ምን የሚሉት ነገር አለ?(ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ

Read More

Hiber Radio: ኢትዮጵያዊነት የብሄር/ብሄረሰብ ጥያቄና ፌዴራሊዝም ! – ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር)

የኢትዮጵያውያን ፎረም በአውሮፓ ባዘጋጀው በዴን ሀግ ከተማ  ከጁላይ 28 እስከ 30/2016 በሚደረገው  የኢትዮጵያውያን  የስፖርትና የባህል መድረክ ላይ ለውይይት የቀረበ ጥናት ! መልካም ንባብ!!     ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር) መግቢያ ! አብዮቱ ከፈነዳ …

Read More