Hiber Radio: በአሸባሪነት ስም ለእስራት የተዳረገው የ14 ዓመቱ ሙስሊም ታዳጊ የ15ሚሊዮን ዶላር ካሳ ጠየቀ፣ታዳጊው ተመራማሪ ከመላው ቤተስቡ ጋር ከአሜሪካን ወደ መካከለኛው ምስራቅ ተሰደዱ

በታምሩ ገዳ በአሜሪካን አገር በቴክሳስ ግዝት ዳላስ የ መለስተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪ የነበርው የ 14 አመቱ አህመድ መሃመድ ባለፈው መስከረም 14 2015ን ውስጥ ለትምህርት ቤቱ የምርመር ግባት ይሆን ዘንድ የሰራው …

Read More

Hiber Radio: የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ማሻሻያ የኦሮሞን መሬት ለመንጠቅ እንጂ ለልማት ታስቦ አይደለም- ዶ/ር ኑሩ ደደፎ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) የውጭ ግንኙነት ሀላፊ

የአዲስ አበባ መሬትን ስልጣኑን የተቆጣጠሩት የህወሃት ባለስልታናት፣የነሱ የጥቅም ተጋሪዎችና ታዛዦች ሆነው አብረው እንዲዘርፉ የተፈቀደላቸው ሁሉ ተቀራምተውታል፣በጠራራ ጸሐይ አገር ለአንድ ሰሞን ብቻ ይመስል ዘርፈው ከብረውበታል። ያ ሩጫ የፈጠረው የዝርፊአ ካፒታል ተጨማሪ …

Read More

Hiber Radio ፡ በሊቢያ በግፍ ለተገደሉ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን እጁ ያለበት ያሸባሪዎች መሪ አሜሪካ በወሰደችው ጥቃት ሳይገደል እንዳልቀረ ተገለጸ፣ በኢትዮጵያ የተከሰተውን አስፈሪ የረሃብ አደጋን ስፋት አገዛዙ ለመደበቅ መሞከሩ ተዘገበ፣ የኢትዮ-ኬኒያ ድንበር ወታደራዊ ውጥረት አይሏል፣ኢትዮጵያ የድንበር ኬላዎቿን ዘጋች፣ 3 የኢትዮጵያ 4 የኬኒያ ወታደሮች መሞታቸውን የኬኒያ ጋዜጣ ዘገበ፣የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ህመም ሁኔታ አሳሳቢ መሆኑና ዛሬም ሕክምና እንዳልተፈቀደለት ተገለጸ፣በቬጋስ የሁበርና ሊፍትን ተወዳዳሪነት ለማርገብ በርካታ አዲስ ታክሲ ለኩባንያዎች ተጨመረ እና ቃለ መጠይቅ ከዶ/ር ኑሩ ደደፎ የኦነግ የውጭ ግንኙነት ሀላፊ ጋር እና ሁበር ሲያሽከረክር ጥቃት ከደረሰበት ኢትዮጵያዊ ጋር ውይይት እንዲሁም ሌሎችም አሉን

የህብር ሬዲዮ ህዳር 12 ቀን 2008 ፕሮግራም <…ወያኔ በጉልበት ያለፈው ዓመት ተግባራዊ ለማድረግ የሞከረውንና ያልተሳካለትን የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ዛሬ በህግ ስም የኦሮሚያ ከተሞች አስተዳደር ሕግ በሚል የኦሮሚያ ም/ቤት እንዲያወጣ …

Read More

Hiber Radio: ሐበሻዊቷ የአካል ጉዳተኛ የመጀመሪያዋ የሃርቫርድ ዩኒቨርስቲ ተመራቂ በመሆን ልዩ አደናቆት ተቸራት“የአካል ጉዳተኞች ችግሮቻቸውን የሚያሸንፉት በተአምር ሳይሆን ጠንክሮ በመሰራት ብቻ ነው”ጠበቃ ሃቤን ግርማ

በታምሩ ገዳ ሃቤን ግርማ የዛሬ 27 አመታት ወደዚህ አለም ስትመጣ ከመደበኛ አምስቱ የስሜት ህዋስቶቿ መካከል ሁለቱን (የማድመጥ እና የማየት)ችግሮች ነበሩባት ።የመጥፎው አጋጣሚ የሆነው ደግሞ በቤተሰባቸው ውስጥ እንደ እርሷ ሁሉ ታላቅ …

Read More

Hiber radio: ከጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ ቤዛ እንሁን ለወገን ደራሽ ወገን ነው የሚል ጥሪ ካደረገው ኮሚቴ ሊቀመንበር ጋር

በስልጣን ላይ ያለው አገዛዝ ዛሬም ረሃቡን ለመደበቅ ሬሳ እስከመግረፍ ይሄዳል። ረሃብ ቀን አይሰጥም ለወገናችን እንድረስ ያሉ በአገር ቤት የሚገኙ አስራ ሶስት ግለሰቦች ብዙዎቼ ጋዜጠኞች ናቸው ለወገን ደራሽ ወገን ነው በሚል …

Read More

Hiber Radio: አንድ የውጪ ድርጅት በኢትዮጵያ ውስጥ ነፍሰጡር እናቶችን በሞባይል ሰልክ የማዋልድ ስራ ሊተገብር ነው

በታምሩ ገዳ ከወሊድ ጋር በተያያዘ የሚሞቱ የኢትዮጵያ እናቶች እና ጨቅላ ህጻንታን ቁጥር ለመቀነሰ ይረዳ ዘንድ አንድ የሰካንዲቪያን አገር ኩባንያ ኢትዮጵያ ውስጥ የሙከራ ሰራ እያካሔደ መሆኑ ታውቀ። የፈርንሳዩ የዜና አገልግሎት አጃንስ …

Read More

Hiber radio: ረሃብ ቀን ይሰጣል? … የጉድ ሀገር !

ነብዩ ሲራክ(ከሳውዲ) * ከንጉሱ እስከ ደርግ በድርቅ ቸነፈር በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎች ሲጠቁ የስርዓቱ ተቃዋሚዎች የአድሃሪ ፊውዳል ፣ ያልሰመረ አገዛዝ ውጤት እንደሆነ ይናገሩ ነበር * ንጉሱም ፣ ደርግም ኢህአዴግም የሚያስተዳድሩት ህዝብ …

Read More

Hiber radio: ኢትዮጵያ የኤርትራ የእግር ኳስ ቡደን ተጨዋቾች ወደ ግዛቷ እንዳይገቡ አገደች

በታምሩ ገዳ በመጪው የህዳር ወር መባቻ ላይ ኢትዮጵያ ታስተናግደዋለች ተብሎ የሚጠበቀው የ ምስራቅ እና የመካከለኛው አፍሪካ (CECAFA)የእግር ኳስ ወድድር ላይ ለመገኘት እድሉን ካገኙት የአካባቢው አገሮች ብሔራዊ ቡድኖች አንዱ የሆነው የኤርትራ …

Read More