አርበኞች ግንቦት 7 ፕሬዚዳንት ኦባማ በአፍሪካ ኅብረት ያደረጉት ንግግር በተግባር መዋሉን እንዲከታተሉ ጠየቀ

አርበኞች ግንቦት 7 ፕ/ት ኦባማ የአፍሪካን አምባገነን መሪዎች ራቁት ያስቀሩበትን በኢትዮጵያ ተገኝተው ያደረጉትን የአፍሪካ ሕብረት ንግግር በአጽንዎት መከታተል እንደሚገባና የተናገሩትም ተግባር ላይ መዋሉን መከታተል አለባቸው ሲል በርዕሰ አንቀጹ ጥሪ አቅርቧል። …

Read More

በአርባ ምንጭ አገዛዙ በጠራው ሰልፍ ላይ ሕዝቡ ከፍተኛ ተቃውሞውን አሰማ ፣በመንግስት በጀት የታተመውን የጋሞ ብሄርን የሚያንቋሽሽ መጽሐፍ ያሳተሙ ባለስልጣናት ለፍርድ እንዲቀርቡ ጠየቀ

(ህብርሬዲዮ_ ላስ ቬጋስ) በአርባ ምንጭ ከተማ አገዛዙ የጋሞ ብሔርን ለማጥላላት በጀት መድቦ ያሳተመው መጽሐፍ ተቃውሞ መስነሳቱን ተከትሎ የቀረበበትን ተቃውሞ ለማስተንፈስ ችግሩን በሌሎች ለማሳበብ ትላንት ረቡዕ በከተማው የጠራው ሰልፍ ትላንት ሰፊ …

Read More

የሀይማኖት መብታችን የሚከበረው በነፃነት ትግል ነው! – ሰማያዊ ፓርቲ

   ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ ኢህአዴግ ስልጣን ከያዘበት ጊዜ ጀምሮ ለስልጣን ለሚያሰጋው ድርጅትና ተቋም ለራሱ ስልጣን የሚበጀውን ሌላ ድርጅትና ተቋም በመፍጠር እንዲሁም ኢትዮጵያውያንን በቋንቋ ልዩነት ከፋፍሎ ሲገዛ ቆይቷል፡፡ ለመምህራን ማህበር ለመምህራን …

Read More

የህወሃት መሪዎች የአዲስ አበባና የትግራይ በሚል በሁለት አንጃ ተፋጠዋል!

የህወሓት ሁለቱ ኣንጃዎች ፍጥጫ…! *********************************** አምዶም ገ/ስላሴ ህወሓት የሚመራው መንግስት በትግራይ ህዝብ፣ ሙሁራን፣ ተማሪዎች፣ የፖለቲካ ኣክቲቪስቶች፣ የህወሓት ኣባሎች ሳይቀሩ ከፍተኛ ተቃውሞ እየደረሰው ይገኛል። ከኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት በሗላ ህወሓት የነበረት ግርማ ሞገስ …

Read More

አርበኞች ግንቦት 7 በሙስሊም እንቅስቃሴ መሪዎች ላይ የተሰጠውን ፍርደገምድል ውሳኔ እንደሚያወግዝ አስታወቀ

የህወሓት አገዛዝ የሚዘውረው የይስሙላ ፍርድ ቤት ዛሬ ሀምሌ 27 ቀን 2007 ዓ.ም. በሙስሊም ወገኖቻችን መሪዎች ላይ ፍርደገምድል ውሳኔ ሰጥቷል። በዚህ ውሳኔ መሠረትም የእምነት መብቶቻቸው እንዲከበሩላቸው በሰላማዊ በሆነ መንገድ የጠየቁ ወገኖቻችን …

Read More

ሰበር ዜና ፡ የአገዛዙ ፍርድ ቤት በሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች ላይ ከሰባት እስከ 22 ኣመት እስራት ፈረደ ፣<<.. ውሳኔው በኢትዮጵያ ሕዝብ ተቀባይነት የሌለውና አለመረጋጋትን የሚጋብዝ ነው.. >> ጋዜጠኛ ሳዲቅ አሕመድ

የአገዛዙ ፍርድ ቤት ላለፉት ሶስት ኣመታት በላይ ሲጓተት ለቆየው የሙስሊሙ መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ላይ ዛሬ ሐምሌ27 ቀን 2007 በከፍተኛ ፍርድ ቤት 4ኛ የወንጀል ችሎት ሰሚት ምድብ በእነ አቡበክር አህመድ …

Read More

የናትናኤል ፈለቀ ማስታወሻ – ጥቂት ስለ ማዕከላዊ (ከቂሊንጦ እስር ቤት) ናትናኤል ፈለቀ (ከቂሊንጦ እስር ቤት)

ናትናኤል ፈለቀ ይህንን ጽሁፍ ስጽፍ ዓላማዬ ማዕከላዊ ያሉ ሥራቸውን አክብረው የኢትዮጵያውያንን ሰላምና ደህንነት ለመጠበቅ የሚሰሩ ጥቂት ፖሊሶችን (ምናልባትም በአንድ እጅ ጣቶች ተቆጥረው የሚያልቁ መርማሪዎችን) ለማበረታታት አይደለም፡፡ ይህን ዓላማ በሌላ ጽሁፍ …

Read More

ከ40 በላይ የሚሆኑ የአየር ኃይል አባላት ስርዓቱን ከድተው አርበኞች ግንቦት 7ን መቀላቀላቸው ተገለጸ

  አርበኞች ግንቦት 7 እንደገለጸው በህወሓት አገዛዝ ስር የሚገኘው አየር ኃይል ከዚህቀደም የተንሰራፋው ዘረኝነት፣ ገደብ የሌለው ዘረፋ እና አስተዳደራዊ ግፍና በደል ያንገሸገሻቸው በርካታ አባላቱ ተዋጊ ጀቶችን እና ተዋጊ ሄሊኮፕተሮችን እየያዙ …

Read More